Page 1 of 1

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች የሚገደሉት እና የሚፈናቀሉት 70 % የሚሆኑ የኦነግ የጥቃት ሰለባዎች ወሎየዎች ናቸው።

Posted: 25 Jan 2022, 12:03
by Abere
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች የሚገደሉት እና የሚፈናቀሉት 70 % የሚሆኑ የኦነግ የጥቃት ሰለባዎች ወሎየዎች ናቸው። እንድሁም በትህነግ እና ኦነግ ጦርነት ሙሉ በሙሉ የወደመው ወሎ ክፍለ ሀገር ነው::አማራ ላይ የተነጣጠረው የዘር ማጽዳት የጥቃት ሰለባ እና ፍዳ ከፋይ የወሎ ክፍለ ሀገር ህዝብ ነው። መከላከያ ሙሉ አቅሙን ኮሪደር መዝጋት በሚል ፈሊጥ ወሎን ደግሞ የጥቃት ማብረጃ እንድሆን በማጋለጥ አሳዛኝ እና ታሪክ ይቅር የማይለው ወንጀል ፈጽሟል። ይህ ጦርነት በውሎ ህዝብ እና በኦሮሙማ መንግስት መከላከያ ሰራዊት በሚደገፈው ትህነግ መካከል በዋናነት እየተካሄደ ይመስላል።