Where is Wonchi Project? I don't see any sign of construction
Posted: 24 Jan 2022, 17:51
ቦታዋን ምደራዊ ገነት አሏት፣ አሁን ደግሞ፣ ወይ ጉድ፣ እስከ ዛሬ የት ነበርን፣ ከምድራዊ ገነት ርቀን?
ወልሶ ዉስጥ ይህን የምያክል ርዞርት መኖሩን አላዉቅም ነበር። ጉድ ነዉ።
ግን ዬት አለ የወንጪዉ ፕሮጀክት? ሰርፕራይዝ ልያደርጉን ፈልጎ ነዉ እንዴ ምንም ነገር ያማአሳዩን?
ወልሶ ዉስጥ ይህን የምያክል ርዞርት መኖሩን አላዉቅም ነበር። ጉድ ነዉ።
ግን ዬት አለ የወንጪዉ ፕሮጀክት? ሰርፕራይዝ ልያደርጉን ፈልጎ ነዉ እንዴ ምንም ነገር ያማአሳዩን?