Shocking: ፋና ብሮድካስቲንግ ሄርሜላ በዚህ ወጣች በዚህ ገባች ሲል ሰንብቶ ዛሬ ደግሞ ፔሬዷ መጣ እያለ ነው
ዛሬ ሄርሜላን ለማግኘት ጥረን ነበር ነገር ግን በተፈጥሯዊ የሴቶች ምክንያት (menstruation) ልናገኛት አልቻልንም ብሏል የፋናው ሪፖርተር
Re: Shocking: ፋና ብሮድካስቲንግ ሄርሜላ በዚህ ወጣች በዚህ ገባች ሲል ሰንብቶ ዛሬ ደግሞ ፔሬዷ መጣ እያለ ነው
ተመስገን የሄርሜላ ፔሬድ ሄዷል:: የእሷ ዜና ሚድያውን ተቆጣጥሮታል

Re: Shocking: ፋና ብሮድካስቲንግ ሄርሜላ በዚህ ወጣች በዚህ ገባች ሲል ሰንብቶ ዛሬ ደግሞ ፔሬዷ መጣ እያለ ነው
ገና ምን አይታችሁ? ፓንቷንም (underwear)በቅርብ ለጨረታ ያቀርቡታል

Re: Shocking: ፋና ብሮድካስቲንግ ሄርሜላ በዚህ ወጣች በዚህ ገባች ሲል ሰንብቶ ዛሬ ደግሞ ፔሬዷ መጣ እያለ ነው
ስድ አትሁን
ባንተ ቤት ፔሬድ ስድብ ነው
ከሄርሜላ ጫፍ አትደርስም
እርሷ ዘረኝነትን አሽቀንጥራ የጣለች ውብ ኢትዮጵያዊት ናት
ሞት ለዘረኞች
ባንተ ቤት ፔሬድ ስድብ ነው
ከሄርሜላ ጫፍ አትደርስም
እርሷ ዘረኝነትን አሽቀንጥራ የጣለች ውብ ኢትዮጵያዊት ናት
ሞት ለዘረኞች