መቆሚያው የማይታወቀው የአርሲዋ ወይዘሮ የአዳነች አቤቤ የሜክ አፕ ፍቅር!!
Posted: 24 Jan 2022, 06:33
መቆሚያው የማይታወቀው የአርሲዋ ወይዘሮ የአዳነች አቤቤ የሜክ አፕ ፍቅር!!
በ50 ሳንቲም ቫዝሊን የፊት ቅባት የተጀመረው የአርሲዋ ወይዘሮ የአዳነች አቤቤ የሜክ አፕ ፍቅር ወደ 2.2 ቢሊዮን ብር !! የአዳነች አቤቤ የመጀመርያውን የፊት ቅባት ቫዝሊን እናቷ በሰጧታ 50 ሳንቲም ከሰፈር ካለ ሱቅ ገዛታ እንደተጠቀመች ጓደኞቿ ይናገራሉ፡፡ ይህ በ50 ሳንቲም የተመጀመረው የአዳነች አቤቤ የሚክ አፕ ፍቅር ወደ ቢልዮን ብሮች አድጎ ሰሞኑን ደግሞ ለአዲስ አበባ አበባ ቢሮዋ ሜካፕ /Face lift/ ከ2.2 ቢሊዮን ብር በላይ እንዳወጣች የመንግስት መገናኛ ብዝሁሃን ዘግበውታል!! ይህ በ50 ሳንቲም ቫዝሊን የተጀመረውና አሁን ወደ 2.2 ቢሊዮን ብር ያደገው የአዳነች አቤቤ የሚካፕ ፍቅር መቆሚያው የት ይሆን?