Why Did Mohamed Hamdan Dagalo Visit Addis Abeba? ምዕራብ ትግሬ የሚባል ነገር የለም! የሱዳን ኮሪደር የሚባል ነገር የለም!!
Posted: 24 Jan 2022, 03:07
እኔ ሆረስ ቃላት በመፍለጥ ሰው አላሰለችም!
ሱዳን ለማንም ሳትነግር ኢትዮጵያን ስትደግፍ ነበረች፤ የትግሬ ባንዳዎች ስንትና ስንት ሃብት አፍስሰው ተራ በተራ ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት የሞከሯቸው የማይ ካድራ ገዳይዮችን በተደጋጋሚ ለኢትዮጵያ ሰራዊት እያሳወቀች በሺዎች እንዲደመሰሱ አድርጋለች፤ ካምፓቸውን አቃጥላለች ። ሱዳን በምድሯ ማንኛውም የትግሬ አሸባሪ ለመሰልጠን ቢሞክር የኢትዮጵያ ጸጥታ እሳት እራት ታስደርጋለች ። ይህን የጋራ ጸረ ትግሬ አሸባሪ ስምምነት ለመጨርስ ነው ዳጋሎ አዲሳባ መጥቶ የተደሰተው! የትግሬ ባንዳ ድፊት በሱዳን፣ ኤርትራ፣ አፋርና አማራ እሾክ ዙሪያውን ክርችም ብሎ ተቆልፏል! አበቃ! አሜሪካ ሁለተኛ አጉል ጣልቃ ጣልቃ ንክች አታደርገውም! ግብጽ ተሸንፋለች በቃ! ልክ ሀርማን ኮሀን እንዳለው ትግሬዎች ትህነግን በትነው ሰላም ያገኛሉ አልያ በጄትና ድሮን ለዘላለም ይደበደባሉ ! ጨዋታው አልቋል !
አቢይ አሀመድ በማያሻማ ሁኔታ ወልቃይት የአማራ አገር ስለሆነ ወያኔ እርምሽን አውጪ ተብላለች ! ሃተታ ቢበዛ ባጋሰስ አይጫንም!