Page 1 of 1

ወሎ - የደም ምድር ለወሎ ኦሮሞዎች

Posted: 22 Jan 2022, 20:58
by sarcasm
ወሎ የደም ምድር
ይህ ልጅ ስሙ ሳሊም መሀመድ ይባላል። የወሎ ኦሮሞ የከሚሴ የደዌ ሰፈር ነዋሪ ነው። የከሚሴ ጤና ጣቢያ አንቡላንስ ሾፌር ነበር።
ሳሊም - ባለፈው አመት ከ19/03/2021 ጀመሮ የረመዳንን ወር ጭምር ለሁለት ወራት ገደማ የአማራ ክልል የአማራ ልዩ ሃይልን እና ሚሊሻን አዝምቶ የወሎ ኦሮሞዎችን ንብረት እና በሺ የሚቆጠሩ ቤቶችን ማቃጠሉ፣ ከ300 በላይ ኦሮሞዎችን ገድሎ ወደ 600 ኦሮሞዎችን ገደማ ማቁሰሉ ይታወቃል።

በዚያን ወቅት ሳሊም መሀመድ በአንቡላንስ በመታገዝ ከጓደኞቹ ጋር በመሆን ቁስለኞችን ወደ ጤና ተቋም በማመላለስ ከሞት አትርፏል። ሳሊም በዝህ ተግባሩ የብዙ የሰዎችን ህይወት በመታደጉ ጥርስ ሲነከስበት ቆይቷል።

ሳሊም መሀመድ በ09/12/2021 ከሚሴ በእናቱ ሱቅ ፊት አቅራቢያ እያለ የከሚሴ ዞን ምክትል ሊቀመንበር በነበረው አሜ ሙሄ ይጠረዋል። ሳሊምም ወደ አሚ ሙሄ ይጠጋል። አሚ ሙሄም ወንድማዊ በሚመስል መልኩ ሳሊምን አቀፍ አርጎ ይዞት ይሄዳል።

ከጥቂት እርምጃዎች ቡሃላ የሳሊም ወላጅ እናት እያዪ አሚ ሙሄ በጥፊ በርግጫ ሳሊምን ይደበድበዋል። በመቀጠል የምታደርጉትን አድርጉት በማለት የመከላከያ ልብስ ለለበሱ የአማራ ልዩ ሃይሎች ሳሊምን አስረክቧል። ከዛን ቀን ጀምሮ እስካሁኗ ሰአት ድረስ ሳሊም መሀመድ በህይወት ይኑር አይኑር በህይወት ካለም የት እንዳለ አይታወቅም።

ጓደኞች እና ቤተሰቦቹ አዋሽ እስር ቤትን ጨምሮ የወሎ ኦሮሞዎች ታሰረዋል በሚባል እስር ቤቶች ሁሉ ቢያጠያይቁም ሳሊም መሀመድ የት እንዳለ መረጃ ለማግኘት አልቻሉም።

https://www.facebook.com/permalink.php? ... 6242472788

ወሎ
ኦቦ ሀሰን ቶልቻ ( የወታደር ልብስ የለበሱት በርግጫ የሚመቷቸው ሸማግሌ) ቦርከና ወንዝ ድልድይ አካባቢ ገድለዋቸው ሬሳቻው ተገኝቷል። ሴቷን ልጅ /ሰአዳን ጨምሮ የተቀሩትን እስካሁን የት እንደደረሷቸው አይታወቅም።
Please wait, video is loading...

Re: ወሎ - የደም ምድር ለወሎ ኦሮሞዎች

Posted: 22 Jan 2022, 21:29
by Abere
:lol: :lol: :lol:
ለምን በወጊያ ተሸንፎ ወያኔ ከመሀል ወሎ (ቤተ-አማራ) ወደ ትግራይ ሲፈረጥጥ አብረው ተባባሪ የነበሩት 400 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎችን ወያኔዎች እናንተ አታስፈልጉም በማለት ረሸነው ገደሏቸው። ለምን ግን ወያኔዎች አዛኝ ቅቤ አንጓች ትሆናላችሁ በማያገባችሁ ጉዳይ? የኦሮሞ ታጣቂዎች አትርፉን ይዛችሁን መቀሌ ውሰዱን እይሉ ሲማጸኗቸው የግፍ ግፍ የጥይት እራት አደረጓቸው - ግፍ ማለት ይኸ ነው።
sarcasm wrote:
22 Jan 2022, 20:58
ወሎ የደም ምድር
ይህ ልጅ ስሙ ሳሊም መሀመድ ይባላል። የወሎ ኦሮሞ የከሚሴ የደዌ ሰፈር ነዋሪ ነው። የከሚሴ ጤና ጣቢያ አንቡላንስ ሾፌር ነበር።
ሳሊም - ባለፈው አመት ከ19/03/2021 ጀመሮ የረመዳንን ወር ጭምር ለሁለት ወራት ገደማ የአማራ ክልል የአማራ ልዩ ሃይልን እና ሚሊሻን አዝምቶ የወሎ ኦሮሞዎችን ንብረት እና በሺ የሚቆጠሩ ቤቶችን ማቃጠሉ፣ ከ300 በላይ ኦሮሞዎችን ገድሎ ወደ 600 ኦሮሞዎችን ገደማ ማቁሰሉ ይታወቃል።

በዚያን ወቅት ሳሊም መሀመድ በአንቡላንስ በመታገዝ ከጓደኞቹ ጋር በመሆን ቁስለኞችን ወደ ጤና ተቋም በማመላለስ ከሞት አትርፏል። ሳሊም በዝህ ተግባሩ የብዙ የሰዎችን ህይወት በመታደጉ ጥርስ ሲነከስበት ቆይቷል።

ሳሊም መሀመድ በ09/12/2021 ከሚሴ በእናቱ ሱቅ ፊት አቅራቢያ እያለ የከሚሴ ዞን ምክትል ሊቀመንበር በነበረው አሜ ሙሄ ይጠረዋል። ሳሊምም ወደ አሚ ሙሄ ይጠጋል። አሚ ሙሄም ወንድማዊ በሚመስል መልኩ ሳሊምን አቀፍ አርጎ ይዞት ይሄዳል።

ከጥቂት እርምጃዎች ቡሃላ የሳሊም ወላጅ እናት እያዪ አሚ ሙሄ በጥፊ በርግጫ ሳሊምን ይደበድበዋል። በመቀጠል የምታደርጉትን አድርጉት በማለት የመከላከያ ልብስ ለለበሱ የአማራ ልዩ ሃይሎች ሳሊምን አስረክቧል። ከዛን ቀን ጀምሮ እስካሁኗ ሰአት ድረስ ሳሊም መሀመድ በህይወት ይኑር አይኑር በህይወት ካለም የት እንዳለ አይታወቅም።

ጓደኞች እና ቤተሰቦቹ አዋሽ እስር ቤትን ጨምሮ የወሎ ኦሮሞዎች ታሰረዋል በሚባል እስር ቤቶች ሁሉ ቢያጠያይቁም ሳሊም መሀመድ የት እንዳለ መረጃ ለማግኘት አልቻሉም።

https://www.facebook.com/permalink.php? ... 6242472788

ወሎ
ኦቦ ሀሰን ቶልቻ ( የወታደር ልብስ የለበሱት በርግጫ የሚመቷቸው ሸማግሌ) ቦርከና ወንዝ ድልድይ አካባቢ ገድለዋቸው ሬሳቻው ተገኝቷል። ሴቷን ልጅ /ሰአዳን ጨምሮ የተቀሩትን እስካሁን የት እንደደረሷቸው አይታወቅም።
Please wait, video is loading...

Re: ወሎ - የደም ምድር ለወሎ ኦሮሞዎች

Posted: 22 Jan 2022, 21:38
by Misraq
Agamew,

You posted this for the 3rd time :mrgreen: ..
How is Tigray doing lately?

Re: ወሎ - የደም ምድር ለወሎ ኦሮሞዎች

Posted: 22 Jan 2022, 21:44
by Fiyameta
:lol: :lol: :lol: :lol:

Re: ወሎ - የደም ምድር ለወሎ ኦሮሞዎች

Posted: 22 Jan 2022, 23:13
by tolcha
How on earth a person who picks up a gun to kill the supposed enemy surrender . If I were him or her, I would think 3x before deciding to join a rebel group.
1/ Am I effective in joining the rebels ?
2/ the moment I picked up a gun, I should have to think that I am 100% mortal and don’t think that I would live normal life, like I used to, unless probably my group wins the war.
3/ Never surrender by any means. Better to die fighting.

That is why Gallas are just bunch of cowardice and noise only!!!

Re: ወሎ - የደም ምድር ለወሎ ኦሮሞዎች

Posted: 22 Jan 2022, 23:57
by TesfaNews
tolcha wrote:
22 Jan 2022, 23:13