Page 1 of 1
Horus Ancient Egypt & Ethiopia
Posted: 22 Jan 2022, 16:30
by Noble Amhara
Re: Horus Ancient Egypt & Ethiopia
Posted: 22 Jan 2022, 17:08
by Horus
Noble Amara
ጽናጽን ብቻ አይደለም፣ የመቋሚያ ራስ (ጥምጥም ቀንድ) ብቻ አይደለም እራሱ ክርስትና የተወለደው በግብጽ ነው ። አባይ የሚለው የወዛችን ስም የግብጽ ነው። የናይል አምላክ ማለት ነው። ከታች የምታየው የጉራጌ ሴቶች ትራስ (ጊመ) የግብጽ ነው !
https://www.weart.com/en/grand-appui-te ... iopie.html
Re: Horus Ancient Egypt & Ethiopia
Posted: 22 Jan 2022, 17:28
by Horus
የላይኛው የሴቶች ትራስ (ጊመ) እዚህ የጢያ ሃውልት ላይ ታየዋለህ