Page 1 of 1

አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት በዓል ሲያከብሩ የነበሩ ኦርቶዶክሳዊያንን አስገደለ

Posted: 20 Jan 2022, 19:24
by TGAA
በደም የሰከረው አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት በዓል ሲያከብሩ የነበሩ ኦርቶዶክሳዊያንን አስገደለ

ለዝግጅት ክፍላችን በደረሰን መረጃ መሠረት በዛሬው ዕለት ታቦተ ማርያምና ታቦተ ቅዱስ ሚካኤል ወደ መንበራቸው ወደ ወይብላ ማርያም ቤተክርስቲያን እንዳይገቡ ጽንፈኛው የእነ ሙጃብ አሚኖ ቄሮና የኦሮሚያ ፖሊስ ስለተከለከሉ ጉዳዩን እዳኛለው ብሎ የመጣው የፌዴራል ፖሊስ፣ የሪፐብሊካን ጋርድና የአዲስ አበባ ፖሊስ መንገድ ዘግተው ታቦት አናሳልፍም ያሉትን ወንጀሎች ተተው በምስጋና፣ በዝማሬ፣ በማኅሌት ሲደክሙ የከረሙትን ካህናት፣ ዲያቆናት፣ የሰንበት ተማሪዎችና ምዕመናን ላይ ጥይት ሲያርከፈክፉ አምሽተዋል። ህጻናት ተጎድተዋል፣ በርካታ ምዕመናን በጥይት ተመተዋል። ቆስለው ሀኪም ቤት የገቡም ብዙ ናቸው።ተጨማሪ መረጃ እንዳገኘን እናሳውቃለን። በድረገጽ የተለቀቀ ቪዲዮ ተመልከቱ።


Re: አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት በዓል ሲያከብሩ የነበሩ ኦርቶዶክሳዊያንን አስገደለ

Posted: 20 Jan 2022, 19:45
by Wedi
በደም የሰከረው በአብይ አህመድ የሚመራው የኦሮሙማ መንግስት በዛሬው ዕለት የጥምቀት በዓል ሲያከብሩ የነበሩ ኦርቶዶክሳዊያንን አስገደለ።

በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመርያ ግዜ ለጥምቀት በዓል የወጣ ታቦት በፖሊስ ታግቶ ወደ ማደርያ ቦታው እንዳይመለስ የተደረገው በዘመነ ዐብይ አህመድ ነው!!😢

:cry:
:cry:
Please wait, video is loading...

Re: አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት በዓል ሲያከብሩ የነበሩ ኦርቶዶክሳዊያንን አስገደለ

Posted: 20 Jan 2022, 20:37
by Noble Amhara
Very Bad City!

Addis becoming the epicenter of shame thanks to Addis-Oromia police trained by Ethiopian Government Budget!

At least in Amhara this is not tolerated!