Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ለምንድነው ግን ጃዋር ቄሮን ከቤቱ ያባረረው?
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=287290
Page
1
of
1
ለምንድነው ግን ጃዋር ቄሮን ከቤቱ ያባረረው?
Posted:
20 Jan 2022, 19:02
by
or1
ከእስር ተፈትቶ ሊቀበሉት ቤቱ የመጡትን አባረራቸው አሉ። እኔ ታስሬ የት ነበራችሁ? ብሎ አሉ። እውነት ነው ወይስ የብልጽግና ካድሬዎች ወሬ ነው? he seem to be disappointed. i hope he will back again.