እነ ኃላፊመንግደ፥ሳርካስም ፥እስታሊን < በዕድሜቸው ትግራይ ስትፈርስ በዐይናቸው በማየታቸው ዕድለኛ ትውልድ ናቸው> ትግራይን ለሁለት ክልል ለማድረግ የእንደርታ፥ኢሮብ ብሄረሰቦች ጥያቄ ቀረበ
Posted: 20 Jan 2022, 13:57
እነ ኃላፊመንግደ፥ሳርካስም ፥እስታሊን < በዕድሜቸው ትግራይ ስትፈርስ በዐይናቸው በማየታቸው ዕድለኛ ትውልድ ናቸው> ትግራይን ለሁለት ክልል ለማድረግ የእንደርታ፥ኢሮብ ብሄረሰቦች ጥያቄ ቀረበ።ለኢትዮጵያ የሳሉት ሾተላ ትግራይን ለሁለት ሊቆርጣት ነው። ጥያቄውም በኦፊል ሊቀርብ ረቂቁ ተዘጋጅቷል። የደቡቡ ትግሬ ያልሆኑት ጎሳዎች ከሰሜኑ ትግሬ ጎሳዎች እንገንጠል ጥያቄ የጠነከረ እና ተቀባይነት እያገኘ የመጣ ጉዳይ ሁኗል። አሁን የደቡቡ ክፍል ዋና ከተማውን መቀሌ ያደረገ ፕሮፖዛል ሲሆን የክልል ስያሜውን እንደርታ ወይስ ሌላ ከማለት ላይ ሁኗል ውይይቱ። እነ እስታሊን እና ሃላፊመንገድ ሳርካስም፥ አባ፥ቶማስ ወዘተ እድለኛ ትውልድ ናቸው ትግራይ ስትፈርስ ማየት በመቻላቸው።።፡
