Page 1 of 1

እውነተኛ የሃይማኖት አባት ስትሆን እንድ ነጭ ነጯን ትናገራለህ!! የአባታችን የብፁዕ አቡነ አብርሃም እድሜውን ያርዝምል!!

Posted: 19 Jan 2022, 08:08
by Wedi
እውነተኛ የሃይማኖት አባት ስትሆን እንድ ነጭ ነጯን ትናገራለህ!! የአባታችን የብፁዕ አቡነ አብርሃም እድሜውን ያርዝምል!! አባታችን ቃለ፣ ህይወት ያሰማልን!!


በቤትክርትያን ላይ በመግባት እያመሷት ላሉት የመንግስት ባለስልጣናት ያስትላለፉት መልዕክት "ጊዜ የሰጠው ቅል ..."/ "ከንቲባ ሲሆኑ ይብስባቸዋል.."