ባለጸጋ ኢትዮጵያዊያን ለአንድ ዉሻ እስከ 100 ሺ ብር ይከፍላሉ !
Posted: 19 Jan 2022, 03:11
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
ምንድን ነው የምትቀላምደው እኔ አገር ቤት ሳድግ ጅብ የሚጠብቁ፣ ከብት የሚጠብቁ፣ ልጆች የሚጫውቱ ሶስት አስገራሚ ውሾች ነበሩን! ዘቢደር ሲሞት አልቅሰን ነው የቀበርነው! ትልቁን የሰው ልጅ ጓደኛ ከቡርዧ ጋር ምን አገናኘው? እኔ የውሾች ዋጋ ምን ያህል እንደ ተወደደ ለማሳየት እንጂ ስለ ከበርቴ ምናምን ለማለት አይደለም ! ትግሬ የሚበላው ያጣው በራሱ ደደብ መሪዎች መጨማለቅና ሰርቶ ከመክበር መስረቅና መዝረፍ ሃይማኖት ስላደረገ ነው። የቆረቆረህ ያ ከሆነ ። አው የትግሬ ባንዳ ተከታዮች ስንዴ ካሜሪካ ለምነው ባምባሻ ነው ሚኖሩት! የሸዋ ውሾች የዶሮ ስጋ ነው የሚበሉት!!! ወንድሜ፣ ትግሬን ከጉራ ወደ ስራ ዙር በለው! በቃ!!
Horus wrote: ↑19 Jan 2022, 14:21ምንድን ነው የምትቀላምደው እኔ አገር ቤት ሳድግ ጅብ የሚጠብቁ፣ ከብት የሚጠብቁ፣ ልጆች የሚጫውቱ ሶስት አስገራሚ ውሾች ነበሩን! ዘቢደር ሲሞት አልቅሰን ነው የቀበርነው! ትልቁን የሰው ልጅ ጓደኛ ከቡርዧ ጋር ምን አገናኘው? እኔ የውሾች ዋጋ ምን ያህል እንደ ተወደደ ለማሳየት እንጂ ስለ ከበርቴ ምናምን ለማለት አይደለም ! ትግሬ የሚበላው ያጣው በራሱ ደደብ መሪዎች መጨማለቅና ሰርቶ ከመክበር መስረቅና መዝረፍ ሃይማኖት ስላደረገ ነው። የቆረቆረህ ያ ከሆነ ። አው የትግሬ ባንዳ ተከታዮች ስንዴ ካሜሪካ ለምነው ባምባሻ ነው ሚኖሩት! የሸዋ ውሾች የዶሮ ስጋ ነው የሚበሉት!!! ወንድሜ፣ ትግሬን ከጉራ ወደ ስራ ዙር በለው! በቃ!!
What was so different about Zebider? Just entranced. Knowing how dogs are treated in Ethiopia,yet, Zebider was laid with such respect.ዘቢደር ሲሞት አልቅሰን ነው የቀበርነው
ዘቢደር ቤት ውስጥ ምታድር መጫወቻችን ነበርች ልጆች ሆነን ። አንተ የከተማ ዉሻ አይተህ ነው ። ባላገር ቤት የሌለው ዉሻ የለም ። አገልጋዮች ስለሆኑ ዉሻ ሁሉ ቤት፣ ባለቤት አለው ። አንድ ዉሻ ወይ ታምሞ (አበደ) ይባላ ቤቱን ጥሎ ካልጠፋ በስተቀር ከግቢው የሚጠፋ ዉሻ የለም። አንዳንዴ ከጌታቸው ጋር አደን ሄደው ወይ ከጅብ ጋር ሲታገሉ ተነክሰው የሚሞቱ አሉ እንጂ ዝም ብሎ ቤት አልባ ዉሻ የለም። ከተማ ወስጥና ገበያ አካባቢ ያሉ ዉሾች ናቸው ምግብ ልመና ሲዞሩ የሚጠፉና የሚደበደቡ ብሎም በማዘጋጃ ቤት በመርዝ የሚገደሉ ! ያ የጭካኔ ዘመን ነው ። ይህው እዚህ ቪዲዮ ውስጥ አንዱ ሰውዬ ስራው ቤት አልባ ውሾችን መነከባከብ ነው! ትልቅ እድገት ። የባላገር ዉሻ ሰራ አለው! ከረኛ ጋር ከብት የሚጠብቅ ዉሻ አለ ወዘተ ! ዉሻ ከሰው ጋር ባልሳሳት 50 ሺ አመት አብሮ ኖሮዋል!
ምን አስቸኮለህ? ረጋ ካልክ በግልጽ ያስቀመጥከው አይስወርብህም። የሚሸጥ ነገር ኮሜዲቲ ወይም እቃ ቢዝነስ ሆነ ማለት ነው። አንድ ነገር ወደ ቢዝነስ ሲቀየር ወደ ቡርዧ ተቀየረ ማለት አይደለም? ፡) በ100 ሺ ብር ከተሸጠ ደግሞ የሃብታብ ውሻ ማለት ነው። ውድ ውሻ ታቅፎ መታየት የፈረንጁ በተለይ የታዋቂዎቹ ሃብታሞች ወይም ብርዧ ባህል እንደሆን እናውቃለን። በነገራችን ላይ ክፉውንም ባህል እንደዝሁ ይወራረሳሉ። ደግ ደጉን ያሰማን! ክክክክክምንድን ነው የምትቀላምደው እኔ አገር ቤት ሳድግ ጅብ የሚጠብቁ፣ ከብት የሚጠብቁ፣ ልጆች የሚጫውቱ ሶስት አስገራሚ ውሾች ነበሩን! ዘቢደር ሲሞት አልቅሰን ነው የቀበርነው! ትልቁን የሰው ልጅ ጓደኛ ከቡርዧ ጋር ምን አገናኘው?
You are right i was thinking about those dogs all over Addis Abeba. Thanks for sharing your story. I always wanted a dog, whenever i see German shepherd, i get excited we shall see. I love dogs.Horus wrote: ↑19 Jan 2022, 19:17ዘቢደር ቤት ውስጥ ምታድር መጫወቻችን ነበርች ልጆች ሆነን ። አንተ የከተማ ዉሻ አይተህ ነው ። ባላገር ቤት የሌለው ዉሻ የለም ። አገልጋዮች ስለሆኑ ዉሻ ሁሉ ቤት፣ ባለቤት አለው ። አንድ ዉሻ ወይ ታምሞ (አበደ) ይባላ ቤቱን ጥሎ ካልጠፋ በስተቀር ከግቢው የሚጠፋ ዉሻ የለም። አንዳንዴ ከጌታቸው ጋር አደን ሄደው ወይ ከጅብ ጋር ሲታገሉ ተነክሰው የሚሞቱ አሉ እንጂ ዝም ብሎ ቤት አልባ ዉሻ የለም። ከተማ ወስጥና ገበያ አካባቢ ያሉ ዉሾች ናቸው ምግብ ልመና ሲዞሩ የሚጠፉና የሚደበደቡ ብሎም በማዘጋጃ ቤት በመርዝ የሚገደሉ ! ያ የጭካኔ ዘመን ነው ። ይህው እዚህ ቪዲዮ ውስጥ አንዱ ሰውዬ ስራው ቤት አልባ ውሾችን መነከባከብ ነው! ትልቅ እድገት ። የባላገር ዉሻ ሰራ አለው! ከረኛ ጋር ከብት የሚጠብቅ ዉሻ አለ ወዘተ ! ዉሻ ከሰው ጋር ባልሳሳት 50 ሺ አመት አብሮ ኖሮዋል!