Page 1 of 1

ድልን ስትለካ ካስቀመጥከው ግብ አንጻር ነው። መንግስት ድል አላደረገም። ያልተወረረ ኣከባቢ ተወርሮ፤ ስላስለቀቅከው ድል ኣይደለም። ጆሮውን ቆርጠው ያበሉት ውሻ፤ ስጋ የሰጡት ይመስለዋል።

Posted: 18 Jan 2022, 21:01
by sarcasm
ድልን ስትለካ ካስቀመጥከው ዓላማና ግብ አንጻር ነው መሆን ያለበት። Can you get more objective than this?

"ድልን ስትለካ ካስቀመጥከው ዓላማና ግብ አንጻር ነው መሆን ያለበት። ጦርነቱ የተካሄደው ለምን ዓላማ ነው? So, ሕግ ተከብሯል ወይ? መንግስት የተነሳለት የሕግ ማስከበር ዘመቻ ስኬታማ ከሆነ ድል ተግንቷል። በኔ እምነት ግን ኣልተሳካም። ይያዛሉ ተብለው የታሰቡ ሰዎች ኣልተያዙም። የትግራይን ክልል 'ኣሸባሪ' ተብሎ ከተሰየመው ነፃ ኣላወጣም። . . . . . ያልተወረረን ኣከባቢ እንደገና ተወርሮ፤ መልሰህ ስላስለቀቅከው እንደ ድል ኣላየውም። . . . ጆሮውን ቆርጠው ያበሉት ውሻ፤ ስጋ የሰጡት ይመስለዋል።" ሰለሞን ሹምዬ