የተዋረዱት የአማራ የሀይማኖት አባቶች፡፡ አጃኢባ!
Posted: 17 Jan 2022, 20:54
- የኮ/ል አብይ መንግስት አማርኞች ከሚጠሉት የኦሮሞና የትግራይ ሕዝብ ድርጅቶች ጋር ሊወያይ ነው እየተባለ ነው፡፡
- ያኔ ጦርነቱ በይፋ ሳይጀምር ተሰባስበው ወደ ኮ/ል አብይ ቢሮ ያመሩት የአማራ ሀይማኖት አባቶች (ከተወሂዶ ደብተሮች፣ ከካቶሊክ፣ ከእስላም ወዘተ) ሠይፍ በኦሮሞና በትግሬ ላይ አንሣ ብለው ሲማጠኑት ነበር፡፡ የተገላቢጦሽ ጉዞ፡፡ አማራ የተባለ ዘንዶ ብቻ የሚጓዘው ደም ማፍስስ መንገድ ዓይነት፡፡ አሁን የት ይገቡ ይሆን?
- ለነገሩ አማራ 360 ዲግሪ መዞር ስራው ስለሆነ እናስታርቅ ሊሉም ይችላሉ እኮ፡፡ ከእነዚህ ኃላ ቀር ሠፋሪ ጋር መቆጠራችን በራሱ ያሣዝናል፡፡
