እግዚአብሄር ኢትዮጵያና ሕዝቧን ከጎሳ ካንሰር ይጠብቅ
ሕዝብና ሕዝብን የሚያስታርቁ በምድር ክቡራን በሰማይ ጻድቃን ናቸው! መስቃንና ማረቆ !!
እግዚአብሄር ኢትዮጵያና ሕዝቧን ከጎሳ ካንሰር ይጠብቅ
Last edited by Horus on 18 Jan 2022, 02:45, edited 2 times in total.
Re: ሕዝብና ሕዝብን የሚያስታርቁ በምድር ክቡራን በሰማይ ጻድቃን ናቸው!
የጉራጌና ስልጤ ሽማግሎች የሚቀጥለው ሃላፊነታቸው ጉራጌና ስልጤን አንድ ማድረግ ነው
Re: ሕዝብና ሕዝብን የሚያስታርቁ በምድር ክቡራን በሰማይ ጻድቃን ናቸው!
ችግሩ ያለው በጎሳ ነጋዴወች እና ደላሎች ነው እንጂ ህዝቡ እኮ ምንም ችግር የለም፣፣ ይህችን ሀገር እስካሁን ያቆያት የህዝብ መቻቻል እና ብልሀት ነው እንጂ እንደ ፖለቲካ ቁማርተኞቹ ቢሆን ምን እንደሙፈጠር መገመት አይከብድም
Re: ሕዝብና ሕዝብን የሚያስታርቁ በምድር ክቡራን በሰማይ ጻድቃን ናቸው!
መርካቶ ከአፍሪካ ትልቁ ገበያ ነው! የቡታጀራ አርብ ገበያ ከመላ ደቡብ ክልል ትልቁ ገበያ ነው!! ለምን እንደ ሆነ ታቃላችሁ! የስራ አገር! የጥጋብ አገር!
Re: ሕዝብና ሕዝብን የሚያስታርቁ በምድር ክቡራን በሰማይ ጻድቃን ናቸው!
ቆሻሻው የወያኔ ትግሬ ቡድን መቃብር ሲወርድ ሕዝባችን በዚህ መልክ ታረቀ፣ ተደሰተ፣ ፈነደቀ !!!