Page 1 of 1

ዓለም አቀፉ የስኳር ህመም ፌደሬሽን IDF በትግራይ የሚገኙ የስኳር በሽታ ታማሚዎች ለሞትና ለተጨማሪ በሽታ እንዳይጋለጡ ለመታደግ መድኃኒት አቅርቦት በአስቸኳይ እንዲረጋገጥ አቤቱታ አሰማ

Posted: 16 Jan 2022, 21:07
by sarcasm
ዓለም አቀፉ የስኳር ህመም ፌደሬሽን አቤቱታ አሰማ።

*****
ፌደሬሽኑ በትግራይ ክልል የሚገኙ የስኳር በሽታ ታማሚዎች ለሞትና ለተጨማሪ በሽታ እንዳይጋለጡ ለመታደግ የህይወት አድን መድኃኒት አቅርቦት በአስቸኳይ መድረሱ እንዲረጋገጥ በማለት ነው አቤቱታውን ያሰማው።

ፌደሬሽኑ ይህን ይበል እንጂ የፌደራሉ መንግስት የትግራይን ህዝብ ከምግብና መድኃኒት አቅርቦት አቅቦ ህዝቡ በዚህ ተማሮ መሪዎቹን አሳልፎ እንዲሰጥ እንደ አንድ የጦር ታክቲክ እየተጠቀመ እንደሆነ በተንታኞች ይነገራል።

ማለዳ ሚዲያ
Please wait, video is loading...