ሞገስ የተባለውን የኢትዮ በቀቀኖች እንግዳና እና በቀኖቹ ሲነጻጸሩ
Posted: 16 Jan 2022, 19:15
ሞገስ ቅይጥ መሆኑን ነገሮን ነበር፡፡ የተቀየጠውም ከኦሮሞና ሌላ (you name it) ነው፡፡ ሌሎች በቀቀኖች Undefined UFO except Ermiyas who declared he is mix of Fote and Gurghe.
ይሁንና ከሞገስ ትንታኔዎች የሚከተሉትን ማስተዋል ይቻላል፡፡
list]ቾምቤው ግን ዛሬ የኦሮሞና አማራ መዋለድ ከ30ዓመታት በኃላ እንደገና ትዝ አለው፡፡ የተጋባው የፓለቲካ ጋብቻ መፍረሱን ግን አሁን አላወቀም ማሞ ቂሉ፡፡[/list]
ይሁንና ከሞገስ ትንታኔዎች የሚከተሉትን ማስተዋል ይቻላል፡፡
- ያቄ ሲጠየቅ እንዴት መቅረብ እንደላበት ያስተምራቸዋል
- ትንሽም ቢሆን ዕውቅት ላይ የተመሠረተ ትንታኔ /grain of truth ያለው/ አለው:: Objective reality ን እንደ በቀቀኖቹ አይክድም፡፡ አልፎ አልፎም የመቀበል ዝንባሌ ይታይበታል፡፡ የኦሮሞ ደም ስላለበት ያመጣው መሻሻል ይሆን?
- እንዴ ሌሎቹ በቀቀኖች ከኦሮሞ ሕዝብ ፍጹም ጥላቻ ለመራቅ በየደረጃው ይጠነቀቃል /disclaimer ያቀርባል/
list]ቾምቤው ግን ዛሬ የኦሮሞና አማራ መዋለድ ከ30ዓመታት በኃላ እንደገና ትዝ አለው፡፡ የተጋባው የፓለቲካ ጋብቻ መፍረሱን ግን አሁን አላወቀም ማሞ ቂሉ፡፡[/list]