Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

በካናዳ ፋንድሻ ተወደደ። ደፂና ጌቾ ይመጣሉ በሚል ዜና ተጋሩ ፈንድሻ እየገዙና እየቆሉ ነው

Post by Misraq » 16 Jan 2022, 17:13


ፈንድሻው ከኤርፓርት ጀምሮ እስከ refugee camp ድረስ ይበተናል ተብሏል። መሪዎቹን ለመቀበል በመቶ ሺህ የሚቆጠር የትግራይ Uber driver ውድ ካናዳ እየተመመ ይገኛል።