Page 1 of 1

ላሎየ! ላሎየ! እምበር ተገዳላይ ፤ ወደ ስንዴው አገር ወደ ዘይቱ አገር ሊሄድ ነው ካናዳ። ትህነግ ካናዳ ሊሄድ ስንቁ ሲሰናዳ - ፋኖ ይህን ሰምቶ በሳቅ ሊፈነዳ።

Posted: 16 Jan 2022, 15:01
by Abere
ላሎየ! ላሎየ! እምበር ተገዳላይ ፤ ወደ ስንዴው አገር ወደ ዘይቱ አገር ሊሄድ ነው ካናዳ። ትህነግ ካናዳ ሊሄድ ስንቁ ሲሰናዳ - ፋኖ ይህን ሰምቶ በሳቅ ሊፈነዳ።
።።።።አባይ ትግራይ ድቪ ሎተሪ ደረሳት - የካናዳ ዲያስፓራ ልትሆን።።።። 8)

Re: ላሎየ! ላሎየ! እምበር ተገዳላይ ፤ ወደ ስንዴው አገር ወደ ዘይቱ አገር ሊሄድ ነው ካናዳ። ትህነግ ካናዳ ሊሄድ ስንቁ ሲሰናዳ - ፋኖ ይህን ሰምቶ በሳቅ ሊፈነዳ።

Posted: 16 Jan 2022, 16:49
by Abere
በአንድ ወቅት ማድጋስካር የአፍሪካ መልክዐ ምድር ነበረች። በምድር ነውጥ ምክንያት ተቆርጣ ውቅያኖስ አቋርጣ ከባህር ማዶ ማድጋስካር ሆነች። አሁን ደግሞ ዐባይ ትግራይ ሪኮርዱን ሰብራ ካናዳ ሰሜን አሜሪካ ውስጥ ዐባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ልትሆን ነው። ካናዳ ውስጥም ነውጥ ትፈጥር ይሆን። መቸም ከሚኖሶታ ( ሰማያውዋ ኦሮሚያ ቂቂቂ) ጋር ትይዩ እንጅ ጎረቤት አይሆኑም።