Page 1 of 1

Agewmedir min ale?

Posted: 16 Jan 2022, 10:49
by Noble Amhara

Re: Agewmedir min ale?

Posted: 16 Jan 2022, 11:08
by Noble Amhara

Deleted

Re: Agewmedir min ale?

Posted: 16 Jan 2022, 12:17
by sarcasm
Noble Amhara wrote:
16 Jan 2022, 11:08
This guy has some logic!

Here's one of his logical facebook posts some months ago



".. እኔ ነበርኩ የተሳሳትኩት ኢትዮጲያውነት ኣንዘንጋ .. እያልኩ ከወንድሞቼ ርጋ የምጣላው ማለት ነው? ብዬ ራሴን ጠየቅኩም ወቀስኩም።" የአቢይ ደጋፊ ትግራዋይ ሰለሙን ወልደገሪማ

ኣካሄዱ ያስፈራል


ኣሁን ኣማራ ትቪ እያየሁ ነበር
በጣም የሚያስጠላው በሚድያ ዘረኝነት ሲሰበክ ነው።
ህዝብን እንደ ህዝብ እየፈረጁ ያውም በሚድያ ከቀጠሉማ እኔ ነበርኩ የተሳሳትኩት ኢትዮጲያውነት ኣንዘንጋ የሚያዋጣን ኣንድነታችን ነው እያልኩ ከወንድሞቼ ርጋ የምጣላው ማለት ነው? ብዬ ራሴን ጠየቅኩም ወቀስኩም።

ከሰሙኑ ግን ሰው ሰይጣን ሆነብኝ ጭንቅላቴ የተበላሸው ሰው መጥላት የጀመርኩት እኔ ብቻ ወይስ እንደኔ የተቀየረ ትግራዋይ ኣለ?
ከትላንት ወዲያ መከላከያ ንፁሃን ወጣቶች መረሸኑ ፤ ትላንት ደግሞ "ሙሁራን" ነን ባዮች ኢትዮጲያውያን የትግራይ ህዝብ "...የሌባ ተቀባይ ሌባ ህዝብ ነው..." እንዲሁም "...ከትግራይ ህዝብ ቁጥር በላይ ፋብሪካ በትግራይ ተሰርቷል..." ብለው ሲረግሙት ዋሉ ያውም በሚድያ የተመለከትኩኝ።
ዛሬ ደግሞ "... ትግራዋይ በመሆኑ የትግራይ ህዝብ ኣይበደልም ነበር እንዲያውም ተጠቃሚ ነበር..." ብለው በመንግስት የኣማራ ሚድያ ሲናገሩ የተመለከትኩኝ።
ምን ተፈልጎ ነው?

የኔ ጀግና ህዝብ ግን ደም ሰጥቶ ለ27 ዓመት የሚጠጣ ውሃ እንኳን የተከለከለ ነበር ምን ዋጋ 'ለው ያስቆጫል እነዛ "የኛ" የምንላቸው ኣመድ ኣፋሽ ኣረጉኝ።
እንዴት ህዝብ እንደ ህዝብ በመንግስት ሚድያ ይፈረጃል?
በምን ሃጥያቱ የትግራይ ህዝብ ስም ማጥፋት ተፈለገ?
በዚህ ኣካየዳቹ ነገሩ ሁሉ ብልሽትሽቱ ይወጣል።

ኣንድ ስቅጥጥ ያለኝ በኣማራ ቲቪ የተናገረው ሰውየው ላካፍላቹ
"... ድሮ የኔ እርሻ መንገድ ኣለፈበት የሌሎችም ጭምር ከዛ ካሳ ስንጠይቅ ለትግሬዎቹ ተሰጣቸው ለኔ ተከለከልኩ ኣማራ ስለሆንኩ..." በኣማራ ሚድያ ነው የተላለፈው
በቃ ምን ልበላቹ የወልቃይት መሬት "የኣማራ ነው ኣማራ ሲበደል ነበር" ብሎ ለማሳመን የተሰራ ዶክመንተሪ መሆኑ ነው ብቻ ከውሸቱ በላይ ተጋሩ ፣ ትግርኛ ተናጋሪ ፣ የትግራይ ተወላጅ ወዘተ የሚሉት የደነዞች ኣቀራረብ ግን ቃቅ ይልሃል። ኣገር የለኝም እንድትል ያስገድዳሃል ከዚህ በሃላ ኣገር ለመፈለግ ወይ ለመመስረት ትገደዳለህ።

ይህ ኣካሄድ ኣገር ያፈርሳል ቂም ቃጥረህ ግዜ እንድትትጠብቅ እንጂ ስለ እርቅና መቻቻል እንድታስብ ቅንጣት ኣይጋብዝም።

#የመጨረሻ_ውሳኔዬ

የእናት ሆድ ዥንጉርጉር እንደሚባለው በኣማራ ክልል የሚታየው ኣስቀያሚ ነገር ተስፋዬን ሲጨልም ደግሞ በኦሮምያ ክልል መደጋገፍ በኣባጋዳዎች የእንድረስላቸው ሩጫ እንዲሁም በሌሎች ክልሎች ሃዘኔታ ለህዝቤ ስመለከት የኣብሮ መኖር ተስፋዬ ይለመልማል።

ብቻ እኛ ኢትዮጲያውያን በቃ ኣብረን መኖሩ ካላዋጣን ለምን በሰላም ህጉ በሚፈቅደው ተከባብረን በኮንፌደረሽን ለመኖር ኣንሰራም ኣንሞክሮውም? ብዬ ለመጠየቅ ተገደድኹኝ።


በጣም ኣዝናለሁኝ ኣሁን ወደ ትግራይ የምጋዘው ተስፋ በቆረጠ ያለ ሃጥያቱ መከራ እንዲሸከም የተፈረደበት የትግራይ ህዝብ ለማየትና ለመነጋገር ነው።
ሁሉም ወገኔ ሸገር እንዴት ናት ህዝቡስ ምን ይላል ስለኛ መከራ ብለው ይጠይቁኛል ምን እንደምል መገመት ኣይከብዳቹም።
ብቻ ደብሮኛል ፈጣሪ ካልረዳን ተለያይተናል
ከስር ያለው ሰዎስቱን ቀን ስለ ህዝቤ እየተፈራረቁ ያበገኑኝ ምስሎች ናቸው።
በሰላም ያገናኘን።

https://www.facebook.com/solomon.weldegerima.1

My questions for Solomon are:

ቃልስኻ ህዝብኻ ዘጽንት እንተ ኾይኑ አንታይ ዋጋ ኣለዎ?

ንወድኻ ፤ "ዓወት ቃልሰይ ፤ ህዝብኻ ኣባዲሙ።" ዲኻ ኽትብሎ?


Re: Agewmedir min ale?

Posted: 16 Jan 2022, 13:22
by Noble Amhara
Never mind :roll: :roll:

get lost from my kilil I accidentally thought i could agree with a lizard nvm i wont ever again do such mistake again go declare ur article 39 weyane

sarcasm wrote:
16 Jan 2022, 12:17
Noble Amhara wrote:
16 Jan 2022, 11:08
Deleted

Here's one of his logical facebook posts some months ago



"..