Page 1 of 1
ዲያስፖራ የሚባለው የብልጽግና የወተት ላም! ታላቁ የሌብነት ሲስተም!! እውነቱ ምንድን ነው?
Posted: 16 Jan 2022, 02:54
by Horus
Re: ዲያስፖራ የሚባለው የብልጽግና የወተት ላም! ታላቁ የሌብነት ሲስተም!! እውነቱ ምንድን ነው?
Posted: 16 Jan 2022, 04:31
by Gallo
Horus wrote: ↑16 Jan 2022, 02:54
ዲያስፖራ የሚባለው የብልጽግና የወተት ላም! ታላቁ የሌብነት ሲስተም!! እውነቱ ምንድን ነው?
የብል*ግ ና አለቃ አብይ አህመድ ገነዝብን በሚመለከት ከየት መጣ፣ ለምን አገልግሎጽ ዋል ብላችሁ አትጠይቁኝ ብሎ አልተናገረም? ታድያ አለቃ እንዲ ያለው ሀገር ካድሪ የላሜ ቦራ የዳያስፖራ ገነዝብ ተስብስበቦ ሲገኝ አይቶ ዝም የሚል ይመስልሃል? እረ ተው ብዙ አታናግሩን!!
Please wait, video is loading...
Re: ዲያስፖራ የሚባለው የብልጽግና የወተት ላም! ታላቁ የሌብነት ሲስተም!! እውነቱ ምንድን ነው?
Posted: 16 Jan 2022, 04:32
by kibramlak
ምን አይነት የጅል ስጦታ ነው፣፣ ለሌቦቹ የዘረፋችሁትን ገንዘብ ማስቀመጫ ይሁናችሁ ብለው የሰጡት ? አልገባኝም የስጦታው አላማ
Re: ዲያስፖራ የሚባለው የብልጽግና የወተት ላም! ታላቁ የሌብነት ሲስተም!! እውነቱ ምንድን ነው?
Posted: 16 Jan 2022, 04:52
by Horus
ገንዘብ ባለበት ሁሉ ሌብነት ይኖራል።