Page 1 of 1

17 መርፌ

Posted: 16 Jan 2022, 00:50
by Horus
ባ17 መርፌ በጠቆመው ቁምጣ፣
ለለውጥ ያጎፈረው ዙፋን ላይ ሲወጣ፣
አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ፤
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: 17 መርፌ

Posted: 16 Jan 2022, 01:08
by kibramlak
:lol: :lol: :lol:
ግን ያው ሌላ አዙሪት ውስጥ እየገባን መሆኑ ያሳዝናል

Horus wrote:
16 Jan 2022, 00:50
ባ17 መርፌ በጠቆመው ቁምጣ፣
ለለውጥ ያጎፈረው ዙፋን ላይ ሲወጣ፣
አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ፤
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: