Page 1 of 1

የባህላዊ ጀንራል ብርሃኑ ጁላ ወለፈንዲነት!! "ሰርውዊቱ ብሄር የለውም" "ሰራዊት እየጠበቀው ያለው ህገመንግስቱ የብሄር ህገመንግስት ነው"

Posted: 15 Jan 2022, 16:56
by Wedi
የባህላዊ ጀንራል ብርሃኑ ጁላ ወለፈንዲነት!! "ሰርውዊቱ ብሄር የለውም" "ሰራዊት እየጠበቀው ያለው ህገመንግስቱ የብሄር ህገመንግስት ነው"

"ሰርውዊቱ ብሄር የለውም" የባህላዊ ጀንራል ብርሃኑ ጁላ

"ብሄር የሌለው ሰራዊት የሚጠብቀው እና እያገለገለ ያለው በብሄር ላይ ለተመሰረተ ህገመንግስት ነው" ኤርምያስ ለገሰ!!

Re: የባህላዊ ጀንራል ብርሃኑ ጁላ ወለፈንዲነት!! "ሰርውዊቱ ብሄር የለውም" "ሰራዊት እየጠበቀው ያለው ህገመንግስቱ የብሄር ህገመንግስት ነው"

Posted: 15 Jan 2022, 18:02
by sarcasm
"ሰራዊቱ በብሔር ለይቶ ካሰረበት ጊዜ ጀምሮ፤ ሰራዊቶ ብሄር የለውም ማለት ኣይቻልም። ሰራዊቱ ብሄር ኣለው።" ኮሎኔል አለሙ ኡሜ