Page 1 of 1

ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ጀርባ አጥንት ናት! ያለ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የለችም!

Posted: 15 Jan 2022, 01:55
by Horus

Re: ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ጀርባ አጥንት ናት! ያለ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የለችም!

Posted: 15 Jan 2022, 04:53
by Union
Amen the great Horus. Tell these ahzabs

Re: ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ጀርባ አጥንት ናት! ያለ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የለችም!

Posted: 15 Jan 2022, 10:34
by ethiopianunity
በጣም ኣደገኛ ነገር ኣሁን ደሞ ህዋሃት ያደረገውን ብልሽት በኢትዮዽያ ማህበረሰብና ሃይማኖት፣ ኣሁን ደሞ ኦነግ የሚያደርገው የጥንት የኢትዮዽያን እሤት ማጥፋት ነው። እነዚህም፥ ህዋሃት የጀመረውን ኦርቶዶክስን፣ ግእዝን፣ባንዲራውን ማጥፋት። ላቲንን፣ የግብጽ ባንዲራን ማስፈን፣ ፕሮተስታንት ነግሧል ዋሃቢን ማስረጽ፣ የኢትዮዽያን ስም ማጥፋት። ሃያላን ይህ እንደሚሆን ስለሚያውቁ ተደስተዋል።

አንተ ጉራጌ ነኝ ትላለህ፣ ኣብይንና ፒፒ ፓርቲን ትደግፍ ነበር ግን ኣሁን በክልልህ ያንተን እሤት ማድረግ ትችላለህ ለምሳለ እምነት ቤት፣ ግእዝን ወዘተ በጥንት ግዜ የነበረው እየጠፋ ነው ያለው ስለዚህ ማንነት ህ እየጠፋ ነው ያለው ማለት ነው። የፒፒ መንግስት በህዝብ ተደግፏል። የውጪዎቹን በመስማትና ማንነቱን የቀየረ ከውጮቹ ጋር የጀገነ የነበረችውን ኢትዮዽያን ለማጥፋት የተዘጋጀ ቁጥሩ ቀላል ኣይደለም። በተለይም በደቡብና ኦሮሚያ ከሄዱ ቆይተዋል፣ ማንነታቸውን ቀይረዋል ያንተ ቦታ ኣይደለም ሸዋ ተገፍተህ ደቡብ ገብተህ ከምንም ኣትቆጠርም ሌሎችም ኢትዮዽያዊ ነኝ የሚል የሚከተላቸው ይህ ነው። ይህ ማለት ቅኝ ግዛት ላይ ነህ ማለት ነው። ህዝብህ በባህልም ሆነ በተለያየ መንገድ የቅኝ ገዢዎችን ከፋፍለህ ግዛ ተሰቷቸው እያከናወኑት ነው። ካላደረጉ ደሞ ዱላ ይከተላቸዋል።

Re: ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ጀርባ አጥንት ናት! ያለ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ የምትባል አገር የለችም!

Posted: 15 Jan 2022, 10:56
by ethiopianunity
ዓንድ የማልወደው ነገር ስሜታዊነት በኢትዮያዎች ያለ ምንም ስራ፣ ጏሮዬን እያለ ብቻ የሌላውን ግፍ ኣይቶ በሰፊው መናገር ኣለበት ሰላም ለመፍጠር። ይህን ኣንድንትን ችሎታ ታግዷል እረስቶታል፣ ገና ብዙ ትግል ይጠበቅበታል