ጁንቲት፥ የፋኖ ትጥቅ ማውረድ የሚቃወሙ የኣማራ ሴቶች መሬትና ክብር ለመድፈርና ኣማራን ለመግደልና ለማንጋላታት መብት ያለው ትግሬ መብቱን የት ይሄዳል ብለው ያስባሉ ? መንግስት በዘመነ-ህዩማንራይትስ ህዩማንራይታችንን ሊያስከብር ሲፈልግ መከበር ኣለበት። ክዳተኛ ለሚባሉ ኣንዳንድ የኣማራ ሊሂቃንም ጨምረን ማለት ነው።
ኡኡኡኡ በይ ኢትዮጵያ
(የእርኩሳን ጁንታዎች ዘፈን )
ከደደቢት
ተነስቶ
የደረሰ
ሸዋሮቢት!!
ኣበበ
በቂላን
ኣሸነፈ
ጅግና
ወዲ
ጁንቲት !!!
መንገዱ ክፍት ሲሆን ለሩጫ ይመቻል !!!
የበርሊን ዎል ከመፍረሱ በፊትና ዌስት በርሊን ከ ኢስት በርሊን የሚያገናኝ በር ተዘግቶ በነበረበት ጊዜ በሩን መልሶ እንደ ተከፈተ ያልተገነዘቡ የኢስት ጀርመን ሰዎችን የተመለከተ የዌስት ጀርመን ወታደር ዎሉን ለመውጣት/ክላይምብ ለማድረግ እየሞክሩ ለነበሩ ሰዎች በቋንቋቸው"Es ist geöffnet " ብሎ ኣበሰራቸው ። ፋኖ ትጥቁን ኣውርደዋል መንገዱ መልሶ ተከፍተዋል እንደ ማለት ይሆን ? ሁኔታው ኣንድ ባይሆንም መልእክቱ ተመሳሳይ --- መንገዱን ከፍተነዋል --- ነው ።
.