Page 1 of 1

Breaking News መንግሥት ፋኖን ትጥቅ ሊያስፈታ ነው …..

Posted: 14 Jan 2022, 13:50
by ethioscience

Bad news for Agames :lol: :lol: :lol: be wiser with your weeds :mrgreen:

መንግሥት ፋኖን ትጥቅ ሊያስፈታ ነው የሚለው አሉባልታ መሰረተቢስና የአማራን ሕዝብ ለመከፋፈል የታለመ የጠላት ሴራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ።

መንግሥት ፋኖን ትጠጥቅ ሊያስፈታ ነው የሚለው አሉባልታ መሰረተቢስና የአማራን ሕዝብ ለመከፋፈል የታለመ የጠላት ሴራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት አስታውቋል።

የክልሉ መንግሥት ከፋኖ አደረጃጀት አባላት ጋር ተወያይቷል።

ፋኖ ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ሀገርና ሕዝብን እየታደገ ያለ መከታ ኃይል ነው። ስለሆነም የፌደራልም ኾነ የክልል መንግሥት ፋኖን ትጥቅ የማስፈታት ሐሳብ የለውም፤ ሊኖረውም አይችልም ተብሏል በመድረኩ።

በቀጣይ የክልሉ መንግሥት የመሳሪያ አስተዳደር ሥርዓቱን ሊያሻሽል እንደሚችልም ተገልጿል።

ፋኖ በስምም ሆነ በግብሩ የአማራ ሕዝብ ክብር መገለጫ በመሆኑ በፋኖ ስም የሚነግዱ አካላትን ፋኖና መንግሥት በጋራ ይታገላሉ ተብሏል። ፋኖን ማደራጀትና ማጠናከር የክልሉ መንግሥት አቅጣጫና ተግባር ኾኖ ሳለ ትጥቅ ማስፈታት የሚለው አሉባልታ አማራን የመከፋፈል እርስ በርስ የማጋጨት የማዳከም ሴራ አካል መሆኑ እንደተገለጸ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

Re: Breaking News መንግሥት ፋኖን ትጥቅ ሊያስፈታ ነው …..

Posted: 14 Jan 2022, 13:57
by temari
This is the wise and right way to do. Negotiate and incorporate fano fighters into legal frameworks. Problem solved!

Re: Breaking News መንግሥት ፋኖን ትጥቅ ሊያስፈታ ነው …..

Posted: 14 Jan 2022, 13:58
by Abaymado
Creating more chaos will destabilize the country. Lets be things as it is.

Re: Breaking News መንግሥት ፋኖን ትጥቅ ሊያስፈታ ነው …..

Posted: 14 Jan 2022, 14:19
by kibramlak
የካድሬ እንጥል ሲቆረጥ
Go and tell Oromuma to dismantle olf before you meddle about fano. Fano saved the ar@z of ይሁዳ አብይ
temari wrote:
14 Jan 2022, 13:57
This is the wise and right way to do. Negotiate and incorporate fano fighters into legal frameworks. Problem solved!

Re: Breaking News መንግሥት ፋኖን ትጥቅ ሊያስፈታ ነው …..

Posted: 14 Jan 2022, 16:01
by temari
What are you talking about? You are the one who was spreading the fake news about Amhara being disarmed and I was the one who told you that’s fake news but those with significant fighters should negotiate with the regional government and that’s what’s happening. A smart move from both sides. Most of you were just spreading fake news.
kibramlak wrote:
14 Jan 2022, 14:19
የካድሬ እንጥል ሲቆረጥ
Go and tell Oromuma to dismantle olf before you meddle about fano. Fano saved the ar@z of ይሁዳ አብይ
temari wrote:
14 Jan 2022, 13:57
This is the wise and right way to do. Negotiate and incorporate fano fighters into legal frameworks. Problem solved!

Re: Breaking News መንግሥት ፋኖን ትጥቅ ሊያስፈታ ነው …..

Posted: 14 Jan 2022, 16:27
by Ejersa
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ethioscience wrote:
14 Jan 2022, 13:50

Bad news for Agames :lol: :lol: :lol: be wiser with your weeds :mrgreen:

መንግሥት ፋኖን ትጥቅ ሊያስፈታ ነው የሚለው አሉባልታ መሰረተቢስና የአማራን ሕዝብ ለመከፋፈል የታለመ የጠላት ሴራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ።

መንግሥት ፋኖን ትጠጥቅ ሊያስፈታ ነው የሚለው አሉባልታ መሰረተቢስና የአማራን ሕዝብ ለመከፋፈል የታለመ የጠላት ሴራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት አስታውቋል።

የክልሉ መንግሥት ከፋኖ አደረጃጀት አባላት ጋር ተወያይቷል።

ፋኖ ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ሀገርና ሕዝብን እየታደገ ያለ መከታ ኃይል ነው። ስለሆነም የፌደራልም ኾነ የክልል መንግሥት ፋኖን ትጥቅ የማስፈታት ሐሳብ የለውም፤ ሊኖረውም አይችልም ተብሏል በመድረኩ።

በቀጣይ የክልሉ መንግሥት የመሳሪያ አስተዳደር ሥርዓቱን ሊያሻሽል እንደሚችልም ተገልጿል።

ፋኖ በስምም ሆነ በግብሩ የአማራ ሕዝብ ክብር መገለጫ በመሆኑ በፋኖ ስም የሚነግዱ አካላትን ፋኖና መንግሥት በጋራ ይታገላሉ ተብሏል። ፋኖን ማደራጀትና ማጠናከር የክልሉ መንግሥት አቅጣጫና ተግባር ኾኖ ሳለ ትጥቅ ማስፈታት የሚለው አሉባልታ አማራን የመከፋፈል እርስ በርስ የማጋጨት የማዳከም ሴራ አካል መሆኑ እንደተገለጸ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

Re: Breaking News መንግሥት ፋኖን ትጥቅ ሊያስፈታ ነው …..

Posted: 14 Jan 2022, 18:12
by Noble Amhara