Page 1 of 1
የአብይ አህመድ ጥበቃዎች ተገደሉ ! ህውሃት ወደ ደባርቅ ከተማ መጣ ዳባት ፀለምት ማይፀብሪ ምዝክር አቦ ጎሊማ ስቋር ቡያ በየዳ ጃናሞራ
Posted: 14 Jan 2022, 00:53
by Halafi Mengedi
Re: የአብይ አህመድ ጥበቃዎች ተገደሉ ! ህውሃት ወደ ደባርቅ ከተማ መጣ ዳባት ፀለምት ማይፀብሪ ምዝክር አቦ ጎሊማ ስቋር ቡያ በየዳ ጃናሞራ
Posted: 14 Jan 2022, 01:13
by Hameddibewoyane
Re: የአብይ አህመድ ጥበቃዎች ተገደሉ ! ህውሃት ወደ ደባርቅ ከተማ መጣ ዳባት ፀለምት ማይፀብሪ ምዝክር አቦ ጎሊማ ስቋር ቡያ በየዳ ጃናሞራ
Posted: 14 Jan 2022, 17:01
by Assegid S.
Sometimes, it's not really bad to go astray to have some fun and play. So ... Halafi Mengedi:
ይህ ጦርነት ከተጀመረ ጀመሮ ህወሃትን ከከተማ ወደ ከተማ ሳትታክት ስታመላለሰው እመለከታለሁ።
ደባርቅ መጣ፣ ጋሸና ገባ፣ ከቆቦ ወጣ፣ ደሴን አለፈ፣ ሸዋ ሮቢት ደረሰ ወዘተ እያልክ። ምን ዓይነት ብርቱ ሹፌር ብትሆን ነው ግን እንዲህ ቀንና ለሊት ሳትታክት ... ከሰሜን ደቡብ፣ ከምስራቅ ምዕራብ ዓመቱን ሙሉ የምታመላልሳቸው? ኣንዳንዴ ከኣንዱ ቦታ አንስተህ ኣንዱ ቦታ ስታደርሳቸው ጉዞው ከብርሃን ፍጥነት ያልፍብኝና "
ስንተኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ቢኖርው ነው?" ብዬም እገረማለሁ።
Safe Drive, Brother

Re: የአብይ አህመድ ጥበቃዎች ተገደሉ ! ህውሃት ወደ ደባርቅ ከተማ መጣ ዳባት ፀለምት ማይፀብሪ ምዝክር አቦ ጎሊማ ስቋር ቡያ በየዳ ጃናሞራ
Posted: 14 Jan 2022, 17:20
by Abere
የወሬ ድሮን እኮ ነው ሃላፊ-መንገድ። ምን ያልደበደበው ከተማ አለ
Assegid S. wrote: ↑14 Jan 2022, 17:01