Page 1 of 1
VOA "የእስረኞች መፈታት ለትግራይ ጥቅም የለውም" የመቀሌ ነዋሪዎች
Posted: 13 Jan 2022, 17:23
by temari
Re: VOA "የእስረኞች መፈታት ለትግራይ ጥቅም የለውም" የመቀሌ ነዋሪዎች
Posted: 13 Jan 2022, 17:34
by Abere
ለትግራይ ህዝብ የሚጠቅመው ወያኔ እና ኦሮሙማ ብልጽግና ሲወገድ ብቻ ነው። ከዚህ ውጭ የእዬዬ ኑሮ ነው የሚሆነው። እነኝህ እያሉ ዘላቂ ሰላም አይኖርም ቢኖርም ውሎ አያመሽም። የዶሮ እንቅልፍ ይሆናል የትግራይ ህዝብም የሌላውም ቢሆን። ዙሪያ ገባውን የወያኔ እና ኦሮሙማ ውታፍ ነቃይ ህዝብ እያዳመጠ የእራሱን ልብ እና እውነት ሳያዳምጥ ችግር ሲበላው ይኖራል።
Re: VOA "የእስረኞች መፈታት ለትግራይ ጥቅም የለውም" የመቀሌ ነዋሪዎች
Posted: 13 Jan 2022, 17:39
by Sam Ebalalehu
That is a fact. Tigreans will benefit nothing from the release of Sebhat and colleagues. Only the Adwa mafia benefit from it. Just imagine out of all the misery Tigreans have been going through, the TPLF priority has been to see Sebhat released. What a telling !
Re: VOA "የእስረኞች መፈታት ለትግራይ ጥቅም የለውም" የመቀሌ ነዋሪዎች
Posted: 13 Jan 2022, 18:25
by Ayamaru44
ዘረኞች እንኳን የጠባብነት አባታችሁ ተፈታላችሁ!!
Re: VOA "የእስረኞች መፈታት ለትግራይ ጥቅም የለውም" የመቀሌ ነዋሪዎች
Posted: 13 Jan 2022, 18:46
by Digital Weyane
ሕወሓት ለሁለት ተከፍሏል።
በነስብሓት ነጋ የሚመራው አንደኛው ቡድን ሃብትን መዝረፍ ኡንጂ ጦርነትን የማይፈልግ ሲሆን፣
በነጀነራል ፃድቃን ፣ ደብረፅዮን ፣ ጌታቸው ረዳ ፣ ታደሰ ወረደ ፣ ጀነራል ምግበይ የሚመራው ሌላው ቡድን ደግሞ ባንዳነትንና ጦርነትን እንደ ባህል የያዘ አጥፍቶ ለመጥፋት የተዘጋጀ የባንዳ ስብስብ ነው።

Re: VOA "የእስረኞች መፈታት ለትግራይ ጥቅም የለውም" የመቀሌ ነዋሪዎች
Posted: 13 Jan 2022, 21:16
by Weyane.is.dead
The release of the old f.art sebhat gega has no benefit to the people of Tigray. The parasite was leeching off the miniscule resources Tigray possessed. For the people of Tigray it was best if he stayed behind bars. Hopefully debrexion or getachew werada will take his place in kality very soon.