Ethio 360፡- ኤርሚያስ ለገሠ ለሀብታሙ አስገባለት፡፡ ሀብታሙ አያሌው የአማራ ኦርቶዶክስ የመስቀል አደባባይ የይዞታ ካርታ እንዳለው አድርጎ ይቀደዳል፡፡ ኤርሚያስ ግን በሾርኒ አስገባለት፡
Posted: 12 Jan 2022, 18:34
- የአማራ ኦርቶደቶክስ ይይዞታ ባለቤትነት ካርታ ቢኖራት ኖሮ የካርታ ቁጥሩን፣ የተሰጠበትን ጊዜና ፎቶ ኮፒውንም ቢሆን ያሳዩን ነበር፡፡ እነ ታከለ ኡማ ያመኑትና ያኔ የተዘገበው ይኀኸውና እያሉ ኮፒ እያሣዩን ለማንበብ ከሚሸቀዳደሙ የይዞታ ኮፒ ይኸው ቢሉን እኮ ለተመልካች የህሊና ፍርድም ማስረጃ ነው እኮ፡፡ በየቀኑ የረባ ያልረባውን ይኸው እያሉ ያቀርቡ የለም እንዴ?
- እኔም የማምነው የሕዝብ ይዞታ ለአንድ ዘረኛና ወራሪ አማራ ኦርቶዶክስ ብቻ ሊሰጥ የምችልበት ምክንያት ሊኖር እንደማይችል ነው፡፡ እነርሱ የሚሉን ያለው ያኔ በወራሪነት ሲሦ የመሬት ግብር ሲቀበሉ የነበረው የቅኝ ገዥነታቸው ሁኔታ ትዝ እያላቸው አሁን ላይ ስልጣን ላይ ያለውም የሚንሊክ ልጅ ይህን ያስፈጽምልናል በሚል ስሌት ነው፡፡
- ያ ዱሮ ቀርቶ ሕዝብ ለመብቱ መቆሙ አይገባቸውም ሠፋሪዎቹ፡፡ ደግሞም ከዋቄፋና ቦታ ጋር ሊያነጻጽሩ ይሻሉ፡፡ የኦሮሞ ሕዝብ መብትና የወራሪ ሀይማኖት መብት ዕኩልነትን እያስረዱን ነው ማለት ነው ደደቦቹ፡፡
ሳቁባቸው!