አንድ የዝንጀሮ ውርጋጥ በአንድ ወቅት ቆንጆ የጅብ ልጅ አይቶ ለቤተሰቦቹ ያችን የጅብ ቆንጆ ካለገባሁ እሞታለሁ ገደል እገባለሁ እያለ አስቸገረ ይባላል። ቤተሰቦቹም እኛ ከጅብ ጋር ጋብቻ አይደለንም ቢሉት እሞታለሁ ብሎ እምቢ አለ። ሽማግሌ ተልኮ ጅብም እሽ ብሎ ቃል ገባ ሰርግ ተቆርጦ ምድረ ዝንጀሮ ከጅብ ቤት ሄደ ወዳያውም ሳይቆይ የዝንጀሮ መውጫ መውጫ ተከቦ እንክት ብሎ በጅብ ተበላ - አንድ ዝንጀሮ ግን ወደ ኋላ በመቅረቶ ለመርዶ አርጅ ቀርታ ነበር። ነገሩ እንድህ ነው 1 ሚሊዮን ዲያስፓራ አዲስ አበባ የኦሮሙማ መንግስት ጋብዞት ገባ፥ የገና ዶሮ ሳይቀምስ አንጀቱን አሳረሩት ይብስ ተብሎ ብዙ የሄደው ዲያስፓራ እስር ቤት በእነ ጅሃር እና ስብሃት ነጋ ቦታ እየገባ ነው። የላሜ ቦራ እና የኦሮሙማ ጋብቻ የዝንጀሮ እና የጅብ ጋብቻ። ቂቂቂቂ
የዝንጀሮ እና የጅብ ልጆች ጋብቻ- የዲያስፓራ እና የአብይ አህመድ ግንኙንት።