Page 1 of 1

እርዱኝ እባካችሁ ! በ 2022 ዘረኛ ላለመሆን ቃል ከገባሁ በኋላ አሁን ይሄን ፎቶ አይቼ ተመልሼ ዘረኛ ሆንኩ ፡

Posted: 12 Jan 2022, 10:03
by Thomas H
Home sweet home








Re: እርዱኝ እባካችሁ ! በ 2022 ዘረኛ ላለመሆን ቃል ከገባሁ በኋላ አሁን ይሄን ፎቶ አይቼ ተመልሼ ዘረኛ ሆንኩ ፡

Posted: 12 Jan 2022, 10:32
by Abere
ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ይህን ጎበዝ ለመሳደብ ፈልገህ ከሆነ በጣም ተሳስተሃል። መልከኛ እና ጥሩ ተክለ-ሰውነት ያለው ኢትዮጵያዊ እና አፍሪካዊ ሰው ነው። አሁን ይኸ ጎበዝ በተክለ-ሰውነት እና በፊት አቀማመጥ መስፈርት ከብዙዎቹ ትግራይ ውስጥ ከሚገኙ ወጣቶች እጅግ አይበልጥም። የተጣመመ ጭልፋ እና ሸፋፋ ወጣት ነው ትግራይ ያለው። እግዜር ያሳይህ ከዚህ ጎበዝ እና ከአባይ ወልዱ ወይም መለስ ዜናዊ ማን ያምራል? I bet the man in the picture is more pleasant looking than either Meles or Abay Woldu.

Re: እርዱኝ እባካችሁ ! በ 2022 ዘረኛ ላለመሆን ቃል ከገባሁ በኋላ አሁን ይሄን ፎቶ አይቼ ተመልሼ ዘረኛ ሆንኩ ፡

Posted: 12 Jan 2022, 12:37
by ethioscience
Thomas H wrote:
12 Jan 2022, 10:03
Home sweet home
@Idiot Thomas-H ችግሩ ምን መሰለህ አንተ 21ኛው ክፍለ ዘመንን የማትመጥን ደደብ ሽምትር አጋሜ መሆንህ ነው፥፥ :idea: :idea: ይህ የድንጋይ ዘመን አስተሳሰብና አመለካከት ይዛችሁ ነው እኮ ቀጠናውን የበጠበጣ ችሁት ፥፥ የነጭ የበላይነትን የጥቁር አናሳነትን ያማከለ የቁንጅና የሰውነት ደረጃ መለኪያ ነጮች እንደአንተ አይነቱን ደደብ ጥቁር እራሱን ዝቅተኛ አድርጎ እንዲመለከት በ19ኛው ክፍለ ዝመን የተከሉት ተረት መሆኑን እንኳን የማታውቅ ደደብ አጋሜ መሆንህን ሳስብ ከአንተ ጋር ኣኢትዮጵያዊ የተባልኩበት ዘመን ይሰቀጥጠኛል፥፥ ከዚህ በተረፈ ለአጠቃላይ እውቀት ቢሆንህ ይህ አንተ ጭንቅላት ውስጥ የተቀመተው የነጭ የቁንጅናና የሰብዕና አመለካከት እውነት ቢሆን ቻይና ሰው ሁሉ ፕላስቲክ ሰርጀሪ ባደረገ ነበር ነገር ግን የነጮች ተረት መሆኑን አውቀው ከራሳቸው ጋር ጤነኛ ህይወት ይመራሉ:: እንደ አነተና ዘመዶጭ በዝቅተኛነት ስሜት infirority complex ሳይሰቃዩ አማራ ይንቀናል የምትለው ለዚህ ነው