"የኔ ኣስተሳሰብ እንደ ስርዓትና መንግስት ጠፍቶ እንደ ሃሳብ ግን እየቀጠለ ነው፡ያንተው ግን በሁለቱ ደረጃ እየቀጠለ ነው። ከመቃብር ሆነህ ኣገርን ትመራለህ።ሱሳንን ግን ብስጋ እንዳገኘሃት..
Posted: 11 Jan 2022, 23:42
"
- የኔ ኣስተሳሰብ እንደ ስርዓትና መንግስት ጠፍቶ እንደ ሃሳብ ግን እየቀጠለ ነው፡ያንተው ግን በሁለቱ ደረጃ እየቀጠለ ነው። ከመቃብር ሆነህ ኣገርን ትመራለህ።ሱሳንን ግን ብስጋ እንዳገኘሃት ኣላወራህልኝም ። ስለ ታቸር እና ሬገን ምን እንደሚሉ ሰምተሃል !! " ---- ኣዶልፍ ሂትለር በሌላው ዓለም ከመለስ ዜናዊ ሲያወራ