Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 11 Jan 2022, 22:22
- ኣንዳንድ ጊዜ የኣረብኛ የድሮ ጽሁፎች ሳነብ የሚያስገርሙ ነገሮች ያጋጥሙኛል ። ነገሮች ስል ኣረቦች የድሮ ታሪካዊ ቃላቶች ናቸውና ኣሁን ኣንጠቀማቸውም የሚልዋቸው ቃላቶች በትግርኛ ቋንቋ ሳገኛቸው ነው ። የምስልምና ነብይ መሓመድ " ዱባእ " ይወድ ነበር ሲባል ዘመናት ወደ ጓላ ዛንጓዝ በትግርኛ " ዱባ " ብለን የምንጠራው ነው ። ኣንዲት የማውቃት ብሎንድ የኣመጋገብ ኤክስፐርት ኣንድ ጊዜ " ዱባ " እንድበላ ምክር ሰጥታኝ ነበር ። በየዘመናችን ኣረብኛ እንደ በትግርኛ " ዘርዕ " የሚባል ቃል ይዘወተራል ። ኣረቦች እንደ የድሮ የሚያዩት ግን ቑርኣናዊ " ዘረኣ " የሚባል ግስ ኣለ ። በትግርኛ " ኣሜሪካውያን ንዝሞተ ወያነ ሂወት ክዘርእሉ ይፍትኑ ኣለዉ " ስንል ቃሉ የዘመናችን እንጂ ናይ ዘመን እኒ-እኒ ሕምባሻ ከሎ እምኒ / ከጥንታዊ ዘመን ኣቧራውን ነግፈን የተበደርነው ኣይደለም ። " ሚንሳኣ'' ስትነሳ የሚረዳህ ቃልም በቑርኣን ይገኛል ። ለኣረቦች የጥንትና ድብቅ ሲሆን ለኛ ግልጽ ነው ።
የሱርያ/ ሲርያ ሰዎች በየቀኑ የሚጠቀሙት በ " ዓ " " ደ" " የ " የቆመ "ደይዓ " የሚል ቃል ኣላቸው ። ትርጉም ምን ነው ስትላቸው በትግርኛ " ዓዲ " ሆኖ ታገኘዋለህ ። ይህ ኣጋጣሚ ኣይደለም ምክንያቱ የፊደሎችን ቦታ ቀያይረህና ( ኣብነት ፥ 123 --? 321 ወይም ሌላ ፐርምዩቴሽን ) ትናንሽ ተፈጥሮኣዊ የኣደማመጥ ለውጦች ኣድርገህ ከኣንዳንድ የኣረብ/ሴማውያን ቃላቶች ተመሳሳይ የትግርኛ ቃላቶች ልታገኝ ትችላለህ ።
ቋንቋ ባሕር እና ኣስገራሚ ነው ። ኣንዲት በምዕራብ ኣገር ለ PHD የምታጠና ኤርትራዊት ዋዕሮ በትግርኛ ቋንቋ የሚያስገርሙ ኣምራትና የሚያስገርሙ ባህርያት ኣግኝቼ ኣለሁ ኣለች ። "Tigrigna is powerful !!! " she said.
.
-
Ayamaru44
- Member
- Posts: 91
- Joined: 16 Jul 2019, 03:01
Post
by Ayamaru44 » 11 Jan 2022, 23:41
እነሱም እንደ ወልቃይት ትግራይ ናቸው?
አዲ ደማስቆስ የሚባል ይኖር ይሆናል ፈልግ
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 12 Jan 2022, 00:22
Ayamaru44 wrote: ↑11 Jan 2022, 23:41
እነሱም እንደ ወልቃይት ትግራይ ናቸው?
አዲ ደማስቆስ የሚባል ይኖር ይሆናል ፈልግ
My friend, the relationship between Welqait and Eritreans goes back to centuries. The Tigrigna spoken there by our Amhara cousins is influenced by Eritreans ( including my relatives )who lived with them for a very long time. That is what I heard from a Wolqait lady(video on youtube) who lives in Israel. There is a Tigrayan migrant song which goes like this :
ሑመራ ኔረ
ስምስም ኣሎኒ
ሰሊጥ ኣሎኒ
እንዳበለ እዩ
ለታለለኒ!!
It is about a Tigrayan woman who has been betrayed by a Tigrayan man who abused her innocence by telling her that he has been to Humera and he has wealth in seliT and Simsim.
Welqait is Amhara and part of Gonder. It will always remain that way. Our Welqait cousins love us and we love them likewise.
-
Ayamaru44
- Member
- Posts: 91
- Joined: 16 Jul 2019, 03:01
Post
by Ayamaru44 » 12 Jan 2022, 00:39
Abe Abraham wrote: ↑12 Jan 2022, 00:22
Ayamaru44 wrote: ↑11 Jan 2022, 23:41
እነሱም እንደ ወልቃይት ትግራይ ናቸው?
አዲ ደማስቆስ የሚባል ይኖር ይሆናል ፈልግ
My friend, the relationship between Welqait and Eritreans goes back to centuries. The Tigrigna spoken there by our Amhara cousins is influenced by Eritreans ( including my relatives )who lived with them for a very long time. That is what I heard from a Wolqait lady(video on youtube) who lives in Israel. There is a Tigrayan migrant song which goes like this :
ሑመራ ኔረ
ስምስም ኣሎኒ
ሰሊጥ ኣሎኒ
እንዳበለ እዩ
ለታለለኒ!!
It is about a Tigrayan woman who has been betrayed by a Tigrayan man who abused her innocence by telling her that he has been to Humera and he has wealth in seliT and Simsim.
Welqait is Amhara and part of Gonder. It will always remain that way. Our Welqait cousins love us and we love them likewise.
Sorry Brother Abe
As you know a lot has happened to Wolkait people
These days everything is politicized unfortunately.
Thank you for sharing the poem for the lesson too