ኢትዮጵያ አንድ ተከላካይ በቀይ አሰናብታ በኬፕቨርዲ 1-0 ተሸነፈች
Posted: 09 Jan 2022, 17:15
በ 8 ኛው ደቂቃ ያሬድ በቀይ በመባረሩ ጨዋታው ግራ የገባው ነበር የሚመስለው።
ለሚቀጥለው ስህተታቸውን አርመው መግባት አለባቸው። በተለይ ፍርሀታቸውን ካስወገዱ በጨዋታ ምንም እንከን የላቸውም።
ለሚቀጥለው ስህተታቸውን አርመው መግባት አለባቸው። በተለይ ፍርሀታቸውን ካስወገዱ በጨዋታ ምንም እንከን የላቸውም።