Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር የሶማልያው ክልል ሙስጠፌ ሙሃመድ ቢሆን ምን ይመስለዎታል?

Posted: 09 Jan 2022, 16:52
by Abere
ሀ) ትክክለኛ ሃሳብ ነው - መረጋጋ እና ፍትህ ያሰፍናል።
ለ) ጥሩ ነው - ግን ከኦባንግ ሜቶ ጋር ማወዳደር ይገባል።
ሐ) ማንም ይሁን ከአብይ አህመድ የከፋ አይመጣም።
መ) ትክክለኛ ሃሳብ አይደለም።