Page 1 of 1
Horus ኢትዮጵያ ውስጥ ለምን የባህር ሃይል አለ የባህር ዳርቻ የላችሁም! ሂዱ ያንን ገንዘብ ለፋ
Posted: 09 Jan 2022, 12:10
by TesfaNews
excuse me for my bad amharic
Horus ኢትዮጵያ ውስጥ ለምን የባህር ሃይል አለ የባህር ዳርቻ የላችሁም! ሂዱ ያንን ገንዘብ ለፋ
Re: Horus ኢትዮጵያ ውስጥ ለምን የባህር ሃይል አለ የባህር ዳርቻ የላችሁም! ሂዱ ያንን ገንዘብ ለፋ
Posted: 09 Jan 2022, 12:19
by Noble Amhara
I can only laugh Childish Abiy Ahmed is #1 Banda proud to anger those who helped him

Re: Horus ኢትዮጵያ ውስጥ ለምን የባህር ሃይል አለ የባህር ዳርቻ የላችሁም! ሂዱ ያንን ገንዘብ ለፋ
Posted: 09 Jan 2022, 12:36
by Abere
አይ መከላከያ። ድንቄም መከላከያ። የአማራን በሬ ሲበላ ከርሞ፣ አማራ የአገልግል ስንቅ ይዞ ካልተዋጋል ወያኔን አልችልም እያለ የፈረጠጠ ህንጻ ቢያብለጨልጭ ጀግንነት አይገኝ። ሆድ ብቻ። ዛሬ ኢትዮጵያ መከላከያ ቢኖራት ስብሃት ነጋን ያስፈታውን ፈሪ በስብሃት ምትክ እስር ቤት ነበር ማስገባት ያለበት። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ፋኖ ነው በገጠር በደሳሳ ጎጆ የሚኖረው። ጀግንነት በብር አይገዛ። የአማራውን ፊልድ ማርሻል አሸቴ ሞገስን፡ ፊልድ ማርሻል ሃሰን ከሪሙን፤ፊልድ ማርሻል ዘመነ ካሴን አስታውስ የጀግንነት ጥግ የደረሱትን። ሌላው የድሃ ገበሬ የግብር ብር ብቻ ይብላ።
TesfaNews wrote: ↑09 Jan 2022, 12:10
excuse me for my bad amharic
Horus ኢትዮጵያ ውስጥ ለምን የባህር ሃይል አለ የባህር ዳርቻ የላችሁም! ሂዱ ያንን ገንዘብ ለፋ