انور جبرىل
በጣም ልቤ ተሰብሯል የሰሜን እዝ አባል የሆኑ ሁለት ወንድሞቸ ነበሩ አንዱ ኮለኔር ስለነበር ተነገረን አንዱን ግን ይሙት ይዳን እንኳን አላዉቅም በዚህ የተነሳ እናታችን ከባድ ሁኔታ ናት የስንቶቹ እናት በዚህ ስሜት ዉስጥ እንዳሉ ሳስብ ሆድ ይብሰኛል ገና ሳንረዳ ገና ልባችን ከሀዘን ስሜት ሳይወጣ ገዳዮቻቸዉ ከእስራት ተፈቱ ያሳዝናል ልቤ ተሰበረ
The Wimp & Fake Doctor Abiy's Gena Present To The Slaughtered Northern Command Soldiers Families
It is heartbreaking!!!