Page 1 of 1

የባህላዊ ጀንራል ብርሃኑ ጁላ የየፊልድ ማርሻል ማዕረግ ህገመንግስታዊ ያልሆነና የመከላከያ ሠራዊት አዋጅ 1100—2011 አዋጅ የጣሰ መሆኑ ተረጋገጠ!!

Posted: 08 Jan 2022, 20:06
by Wedi
ካሳ አንበሳው የባህላዊ ጀንራል ብርሃኑ ጁላ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ህገመንግስታዊ ያልሆነና የመከላከያ ሠራዊት አዋጅ ቁጥር 1100—2011 የጣሰ መሆኑ ተረጋገጠ!!

በመከላከያ ሰራዊቱ አዋጅ ቁጥር 1000/2011 መሰረት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የመጨረሻው የሰራዊት ማዕረግ ጀኔራል፡፡ ታዲያ አያ አያልቅበት አብይ አህመድ ለባህላዊ ጀንራል ብርሃኑ ጁላ የፊልድ ማርሻል ማዕረግን የሰጠው ከምን አምጥቶ ነው?? አልበዛም??🤔

Please wait, video is loading...

Re: የባህላዊ ጀንራል ብርሃኑ ጁላ የየፊልድ ማርሻል ማዕረግ ህገመንግስታዊ ያልሆነና የመከላከያ ሠራዊት አዋጅ 1100—2011 አዋጅ የጣሰ መሆኑ ተረጋገጠ!!

Posted: 09 Jan 2022, 02:26
by kibramlak
አብይ ህግን ሳይከተል ወንጀለኞችን የፈታ ህግን ሳይከተል ሹመት ቢሰጥ አይደንቅም፣ ግን ሌላው ጥያቄ እንዴት አንድ የጦር እፕዛዥ ጤርነትን ከግብ ሳያደርስ ፣ ከዛም ብሶ ብስለት በጎደለው አካሄድ ወይም በሴራ ሰላማዊ ህዝብን ያስጨረሰ እና ብዙ ንብረትን ያስወደመ የጦር አዛዥ የመጨረሻውን ከፍተኛ ማእረግ ይሸለማል ? ኧረ በጣም ለከት አጥቷል ሰውየው