Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 08 Jan 2022, 20:06
ካሳ አንበሳው የባህላዊ ጀንራል ብርሃኑ ጁላ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ህገመንግስታዊ ያልሆነና የመከላከያ ሠራዊት አዋጅ ቁጥር 1100—2011 የጣሰ መሆኑ ተረጋገጠ!!
በመከላከያ ሰራዊቱ አዋጅ ቁጥር 1000/2011 መሰረት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የመጨረሻው የሰራዊት ማዕረግ ጀኔራል፡፡ ታዲያ አያ አያልቅበት አብይ አህመድ ለባህላዊ ጀንራል ብርሃኑ ጁላ የፊልድ ማርሻል ማዕረግን የሰጠው ከምን አምጥቶ ነው?? አልበዛም??
Please wait, video is loading...
-
kibramlak
- Member
- Posts: 2155
- Joined: 26 Sep 2013, 09:27
Post
by kibramlak » 09 Jan 2022, 02:26
አብይ ህግን ሳይከተል ወንጀለኞችን የፈታ ህግን ሳይከተል ሹመት ቢሰጥ አይደንቅም፣ ግን ሌላው ጥያቄ እንዴት አንድ የጦር እፕዛዥ ጤርነትን ከግብ ሳያደርስ ፣ ከዛም ብሶ ብስለት በጎደለው አካሄድ ወይም በሴራ ሰላማዊ ህዝብን ያስጨረሰ እና ብዙ ንብረትን ያስወደመ የጦር አዛዥ የመጨረሻውን ከፍተኛ ማእረግ ይሸለማል ? ኧረ በጣም ለከት አጥቷል ሰውየው