Page 1 of 1
Adwan Abiy Must Officially Apologize 2 Z Ethiopian Ppl 4 Releasing Terrorist Sibhat Nega B4 It's Late!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 08 Jan 2022, 19:11
by tarik
Re: Adwan Abiy Must Officially Apologize 2 Z Ethiopian Ppl 4 Releasing Terrorist Sibhat Nega B4 It's Late!!! WEEY GUUD !
Posted: 08 Jan 2022, 21:10
by Assegid S.
"Abiy Must Officially Apologize 4 Releasing Terrorist Sibhat Nega ... "
No, he won't do that now. ከዚህ ቀድሞ እንዳለው ኣዛውንቱ "በባይሎጂው" እስኪሸነፉ ይጠብቅና "ምድራዊ ኮንትራታቸውን እንደጨረሱ ስላውኩ ነበር" ይላል። ያኔ ታዲያ ቡችላው ሁሉ " አብይ ነብዩ!" ብሎ ያፉዋጫል። ትንቢተ አብይ የሚል ገድልም ብሉይ ኪዳን ውስጥ ከኣስራ ሁለቱ የትንቢት መድብሎች መካከል አብሮ ካልተጠረዘ ሲል ኢሳትና ኢቲቪ ይጮኋል። በጋዜጠኝነትና በኣውርቶ-አደርነት መካከል ትልቅ ልዩነት አለኣ!