Page 1 of 1

Opinion poll ዛሬ ህዝብን አዲስ አጀንዳ ለመስጠት የተሸለሙት ብርሃኑ ጁላና ጏደኞቹ ሽልማቱ ይገባቸዋል አይገባቸውም?

Posted: 08 Jan 2022, 15:15
by ethioscience
ጻድቃን ሲያስነጥስ ሸዋ ሮቢት ድረስ የሸሹ ደካሞችን ጀግና ብሎ ማርሻል ጀነራል ብሎ መሸለም የሚሊተሪ ዲስፕሊንን ማግማማት ነው!! :idea: :idea:
ገዥዎቹ ቀልብ አጥተዋል።

ብዙ ስህተቶች እየተሰሩ ያሉ በገዥዎቹ ነው። ጦርነት ሲመጣ ምን እንደሚሆን አይተናል። ትንሽ ጋብ ያለ ሲመስል ደግሞ መልሰው የሚያዘናጉት ራሳቸው ናቸው። ገዥዎቹ ቀልብ እንደሌላቸው በዛሬው የማዕረግ እድገት ማየት ይቻላል። የሕግ ባለሙያዎቹ ተገኘ ዘርጋውና በላይነው አሻግሬ እንደፃፉት በመከላከያ ሰራዊቱ አዋጅ 1000/2011 መሰረት የመጨረሻው የሰራዊት ማዕረግ ጀኔራል እንደሆነ ይደነግጋል።

ሕገመንግስቱ ዝርዝር ጉዳይ ስለማይዝ፣ በሕገ መንግስቱ ተጠቅሶ አዋጅ ይወጣል። ያ አዋጅ አልተሻረም። ገዥዎቹ አቅል ከማጣታቸው የተነሳ ሕጉ ላይ ያለ እና የሌለ ነገር እንኳን እያስተዋሉ አይደለም።



Re: Opinion poll ዛሬ ህዝብን አዲስ አጀንዳ ለመስጠት የተሸለሙት ብርሃኑ ጁላና ጏደኞቹ ሽልማቱ ይገባቸዋል አይገባቸውም?

Posted: 08 Jan 2022, 19:00
by ethioscience