የአብይ አህመድ የ Turkey Pardon ጁሃር አባ ሜንጫ እና እነ ስብሃት ነጋ። ቂቂቂቂ
የአብይ አህመድ የ Turkey Pardon ጁሃር አባ ሜንጫ እና እነ ስብሃት ነጋ። እባብ እና ዘንዶ ይቅርታ ከተደረገላቸው ታዲያ ሌላውስ ነጻ አይለቀቅም እስር ቤቶች ሁሉ ይዘጉ።ሁሉም ክልሎች እስረኛ ቢፈቱ የምሬን ነው የምላችሁ አማራ ክልል ብቻ እስረኛ እስሮ ይጠብቃል። ምክንያቱም ብአደን እራሱ እስረኛ ነው።