Page 1 of 1

Former Ardent Abiy Suporter Muktarovich Lashing Out On Treacherous Abiy

Posted: 08 Jan 2022, 09:00
by Bashu
Muktarovich Ousmanova
5h ·
ሶስት ወያኔዎች
ሶስቱም ተማክረው የሰሜን እዝን በተኛበት አረዱት። ቆላ ተንቤን ሶስቱም ዋሻ ገቡ።
የመጀመሪያዎቹ በጦሩ እርምጃ ተወሰደባቸው(ስዩም መስፍን፣ አባይ ፀሀዬ፣ አስመላሽ፣ ሴኩ ቱሬ)።
ቀጣዮቹ በጦር ከፍተኛ ተጋድሎ እጃቸውን በመያዝ ለፍርድ እንዲቀርቡ ተደረገ( ስብሃት ነጋ፣ አባዲ ዘሙ ...)።
የመጨረሻዎቹ እስካሁን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ገሀነም ድረስ እንወርዳለን በማለት እየወጉን ይገኛሉ (ደፂ፣ ጌታቸው ረዳ፣ ፃድቃን፣ ወዲ ወረደ)
የኛ መንግስት የመጀመሪያዎቹን በነፃ ማሰናበት አልቻለም። ወታደሩ አሰናብቷቸዋል። የመጨረሻዎችን በነፃ አላሰናበተም፣ ገና እየተዋጋቸው ነው። እነ ስብሃት ነጋን ግን በነፃ ይቅር ብሎአቸው አሰናበተ።
በነዚህ ሶስት ወያኔዎች መካከል ያለው ልዩነት የወንጀል ደረጃ አይደለም። የውሳኔ ሰጪነት ደረጃም አይደለም። (እነ ወዲ ወረደና ፃድቃን የህወሃት መአከላዊ ኮሚቴ አባል አልነበሩም የሰሜን እዝ ሲጠቃ)
እድሜም አይደለም። እየተዋጉን ያሉት ከተለቀቁት በእድሜ አይተናነሱም።
ታዲያ እነ ስብሃት ይቅርታ አግኝተው፣ እነ ወዲ ወረደ፣ ጌታቸው ረዳ፣ እነ ደፂ፣ እነ ሞንጆሪኖን በጠላትነት የምንዋጋው ትግሬ ስለሆኑ ነው ወይስ ወያኔ ስለሆኑና ወንጀል ስለሰሩ ነው?
ለነዚህ ጥያቄዎች የተብራራ መልስ ሳትሰጠን አብራችሁኝ ቁሙ ማለት፣ ላሞኛችሁ እንደ ማለት ነው!
ህዝብ ምን ይላል ብሎ የማያስብ አመራር በህዝብ ይናቃል። ይተፋል‼
ንቀታችሁ በዛ‼

Re: Former Ardent Abiy Suporter Muktarovich Lashing Out On Treacherous Abiy

Posted: 08 Jan 2022, 11:04
by sarcasm
የ'ልሙጧ ኢትዮጵያ' ቲፎዞ ነው



ደጋፊም ነቃፊም ነኝ

ወላሂ የኔንም አማራነት ሰጥቼሃለሁ ደራርበው! ያለቦታህ ስትኳትን ታሰዝነኛለህ ኢትዮጲያዊ ለመባል የግድ የአማራ ውታፍ ነቃይህ መሆንን መረጥክ እንግዲህ ሁሉም አማራነቱን እያዋጣ እንዲሰጥህ በዱአ እናግዝሀለን፡፡

https://www.facebook.com/muktar.o.adem/ ... 2990301844