አንዳርጋቸው ጽጌ: ጎበዝ ነው! ጎበዝ ነው ሲባል፣ ጭራሽ ወጥ ረግጦ፣ ቁጭ አለ!
Posted: 08 Jan 2022, 08:58
እንዴት ሊሆን ይችላል? ሰሜን ዕዝን በተኛበት ላሳረደው፣ ስብሐትና፣ ግብራበሮቹ ምሕረት ይሰጣል ?
የመወቃቀሻ ወቅት አይደለም፣ ብለን እንጂ፤ መከላከያ ትግራይን ለቆ ሲወጣ፤ መንግሥት ቁልፍ ወታደራዊ መሬቶችን ተቆጣጥሮ፣ ጠንካራ መከላከል ማድረግ ሲገባው፣ ባለማድረጉ፤ የጎንደርን፣ የወሎንና፣ የአፋርን ሕዝብ አስጨፍጭፏል!
ለዚህ የሕዝብ ዕልቂት ወያኔ ብቻ ሳይሆን፣ መንግሥትም ተጠያቂ ነው!
ይህን በሆዳችን ይዘን ስንብከነከን፤ ጭራሹን፣ ወያኔን ከእሥር ይለቅልናል?? የአሸባሪ ድርጅት መሪዎችን ጡረታ መብት ለማስከበር፣ ይደክማል?
ለአገር አንድነት ሲባል ዶ/ር አብይን አሰከዛሬ ደግፌያለሁ። አሁን ግን አላምነውም! አልደግፈውም! የሠራዊቱንና የሕዝቡን ሕይወት አስይዞ፣ ቁማር የሚጫወት መንግሥት ሆኖ አረፈው!
ይህ ሕዝብን መናቅ ነው! ፍትህን መርገጥ ነው! የኛ አጉል ዲሞክራት!
ጎበዝ ነው! ጎበዝ ነው ሲባል፣ ጭራሽ ወጥ ረግጦ፣ ቁጭ አለ!
ሠራዊቱ፣ እነስብሐትን ይዞ ያስረከበው፣ መንግሥት ፍትህ ይሰጣል፣ ብሎ እንጂ፤ ምሕረት እንዲያደርግላቸው አይደለም!
መንግሥት በአንድ ጊዜ፣ እንዴት የኢትዮጵያን ሕዝብ ጥላቻ፣ እንደዚህ ያተርፋል!? አሁን የመረረ ዋጋ ይከፍላታል!
" አንገቴ ይቀላል እንጂ! " ብለህ የከወንካት ድራማ " አንድ ሰውና፣ አንድ ጥይት እስኪቀር ድረስ እንዋጋለን!" ፣... ካለው፣ የመንግሥቱ ኃ/ማ ባዶ ጩኸት ጋር፣ የምትመሳሰል ዜሮ ፖለቲካ ናት!
መጀመርያውኑ፣ አለአቅምህ ከአሜሪካ እልህ ተጋብተህ ሕዝቡንና ሠራዊቱን በወያኔ አሣረድከው!
አብይ፣ አሁን ከጃዋር ጋር፣ የሽግግር መንግሥት ያቋቁማል ። መረራ ጉዲናና፣ ልደቱ፣ ያወሩት የነበረው ቅዠት አለመሆኑን አሁን ተረዳነው!
አብይ ድላችንን አስነጥቋል። የግንባር ውሎውን አምክኗል ። የተደበቀ አጀንዳ አለው የሚባለው እውነት ነው!
ለምን አሁን ተፈቱ? አገር ለማማስ ተፈልጓል ማለት ነው?!?! አልገባኝም!
ነገ ደግሞ ወልቃይትንና ሁመራን ለጠላት አሳልፎ ይሰጣል !
የመጨረሻ ነው የጠላሁት! ሕይወቱን የሚያሳጣው ታሪካዊ ስሕተት ነው የፈፀመው!
ዲያስፖራውን የጠራው መርዶ ሊያረዳው ነው?
ለጠላት ክብር መስጠትህን ለመንገር ነው፣ ወደ አገር ቤት የጋበዝከው? የኖቤል ክብርህን ማስጠበቅ ፈልገህ ነው? ግራ ያጋባል!
በወያኔ ክንፍ ሥር ታቅፈህ ተፈልፍለህ ያደግኸው አብይ፣ የመጨረሻ ጠልቼሃለሁ!
ኢትዮጵያ ስትሉ፣ አንተና፣ ለማ መገርሳን፣ አምነን ነበር። ተራ በተራ ተንጠባጠባችሁ!
አብይ ከሕዝብ ፍላጎት ውጪ ተንቀሳቅሰሃል! ንቀት አሳይተሃል። ለዚህም ዋጋህን ትቀበላለህ! ወድቀሃል!
ተሸንፈሃል! በቃ ጠልቼሃለሁ! አትታመንም! ውሸታም ነህ!
እደግመዋለሁ! አንተ የሠራዊቱንና የሕዝቡን ሕይወት አስይዘህ ከጠላት ጋር ቁማር የምትጫወት ቁማርተኛ ነህ!
ሰሜን ዕዝ አሳዘነኝ! ትግራይ የታረዱት የፌዴራል ፖለስ አባላት አሳዘኑኝ!
አማራውና አፋሩ አሳዘኑኝ! መተኛት አልቻልኩም! አመመኝ! ብስጭቴን መቆጣጠር አልቻልኩም!
እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይሰጥ!
አንዳርጋቸው ጽጌ።