Page 1 of 1

እኛ ኣይደለንም እስት ላይ የተጣድነው መንግስትና ህዝብ እረጋ እንበል፣ የበለጠ መንግስትና ህዝብ እርዳታ ይፈልጋል፣ ካጉል ስሜት እንውጣ

Posted: 07 Jan 2022, 19:05
by ethiopianunity
ምንም ባይሳካላቸው ኢትዮዽያን ለማጥፋት ከዶር ኣብይ ኣይላቀቁም። ኣብዛኛውን ጉዳይ በሚስጥር ነው የሚነጋገሩት ህዝብ ሳያውቅ። እንደ ኣብይ ያለ መሪ የሚጠቃ በሃያላን ያንን ሚስጥር ለህዝብ ስለ ሃያላን የነገሩትን ሚሥጥር ቢያወጣ ህዝብን ማሳመን ይችላል። ኣለበለዝያ፣ የተፈቱት ኦንግንና ህዋሃትን ያበረታታል። ጥቃታቸውን በፍጹም ኣያቆሙም። እንደውም የተፈቱት ከሗላቸው ሃያላን በርግጥ እንዳሉ ስለሚረጋገጥ፣ የበለጠ የሚከተሏቸውን ያጠናክራሉ። ፊልቲማን ከቦታው ስለተነሳ ሳያሸንፍ፣ ዶር ኣብይን በሚያሰጋ ነገር ላይ ቢነግረው ይሆናል የሀን እርምጃ የወሰደው። የቻይና ጉዳይም ኣስጊ ነው። ቻይናና ኤርትራ የተገናኙ ግዜ፣ ኤርትራን እንጂ ኢትዮዽያን ኣስፈላጊ ያየ ኣይመስለኝም። ይህ ማለት፣ ምናልባት ኤርትራ ኣብይን ኣዛው ይሆናል የኦንግና የህዋሃት ኣመራሮች እንዲፈቱ በሃያላኖች በኩል። ይህ ማለት የህዝብ ህይወት መሞት ይጧጧፋል ማለት ነው። ስብሃት ነጋን፣ ሻብያ ያስመልጠው ይሆናል።

ለዚህ ነው። እኛ ኣይደለንም እስት ላይ የተጣድነው መንግስትና ህዝብ እረጋ እንበል፣ የበለጠ መንግስትና ህዝብ እርዳታ ይፈልጋል፣ ካጉል ስሜት እንውጣ