Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15480
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በዛሬው እለት ጁሃር እና በቀለ ከተፈቱ በኢትዮጵያውስጥ በማንኛው እስር ቤት ያለ የህግ ታራሚ በነጻ በሙሉ መፈታት ነበረበት።

Post by Abere » 07 Jan 2022, 15:41

እመኑኝ ከእንግድህ ሁሉ ሰው ወንጀለኛ ይሆናል። ምክንያቱም ቱባ ቱባ ወንጀለኛ ከእስራት እየተፈታ እያየ እንደት ምን ችግር አለብት። በዛሬው እለት ጁሃር እና በቀለ ከተፈቱ በኢትዮጵያውስጥ በማንኛው እስር ቤት ያለ የህግ ታራሚ በነጻ መፈታት ነበረበት። ከእነኝህ ዛሬ ከተለቀቁት በላይ ወንጀለኛ በመሬት ላይ የለም::በኢትዮጵያ ህግም መንግስትም የለም። በነፍሰ ገዳዮች ህይወታቸው የጠፋ እና ንብረታቸው የወደመን ማን ይካሳቸው? በጉልበታቸው መሆን አለበት ማለት ነው።

ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: በዛሬው እለት ጁሃር እና በቀለ ከተፈቱ በኢትዮጵያውስጥ በማንኛው እስር ቤት ያለ የህግ ታራሚ በነጻ በሙሉ መፈታት ነበረበት።

Post by ZEMEN » 07 Jan 2022, 15:48

Abere wrote:
07 Jan 2022, 15:41
እመኑኝ ከእንግድህ ሁሉ ሰው ወንጀለኛ ይሆናል። ምክንያቱም ቱባ ቱባ ወንጀለኛ ከእስራት እየተፈታ እያየ እንደት ምን ችግር አለብት። በዛሬው እለት ጁሃር እና በቀለ ከተፈቱ በኢትዮጵያውስጥ በማንኛው እስር ቤት ያለ የህግ ታራሚ በነጻ መፈታት ነበረበት። ከእነኝህ ዛሬ ከተለቀቁት በላይ ወንጀለኛ በመሬት ላይ የለም::በኢትዮጵያ ህግም መንግስትም የለም። በነፍሰ ገዳዮች ህይወታቸው የጠፋ እና ንብረታቸው የወደመን ማን ይካሳቸው? በጉልበታቸው መሆን አለበት ማለት ነው።
Something is up. This Abiy thing is not good for Ethiopia. In the mean Time Amara be armed and be ready. There a reason why Abiy never mentioned the brave Fano at anytime while he is BS-ing us about his no good and coward Mekelakeya. This man is dangerous, Amara, wake-up

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: በዛሬው እለት ጁሃር እና በቀለ ከተፈቱ በኢትዮጵያውስጥ በማንኛው እስር ቤት ያለ የህግ ታራሚ በነጻ በሙሉ መፈታት ነበረበት።

Post by Tadiyalehu » 07 Jan 2022, 15:58

ምድረ አራም ቁጭራ!!!
እኛስ ቦታችሁ የት እንደነበር ቀድመን እናውቀው ነበር። እንደናንተ ምኞት ቢሆን ኦሮሙማ እና ተጋሩማ ከምድረገፅ ተነቅለው ይጠፉላችሁ ነበር።
ችግሩ ቁልፉ በኛ እጅ ነው። የቁጭራ ነፍጠኞች ሚና ከአጨብጫቢነት የዘለለ አልነበረም።
ቁጭራ/ቁጭ-እራ (ፅንፈኛ አማራ) እንደ ተራበ ቁራ በጥላቻ እና አቅመቢስነት አፉን እየከፈተ ይኖራል። ኢትዮጵያ ትቀጥላለች !!!

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: በዛሬው እለት ጁሃር እና በቀለ ከተፈቱ በኢትዮጵያውስጥ በማንኛው እስር ቤት ያለ የህግ ታራሚ በነጻ በሙሉ መፈታት ነበረበት።

Post by Tadiyalehu » 07 Jan 2022, 16:20

ZEMEN wrote:
07 Jan 2022, 15:48
Abere wrote:
07 Jan 2022, 15:41
እመኑኝ ከእንግድህ ሁሉ ሰው ወንጀለኛ ይሆናል። ምክንያቱም ቱባ ቱባ ወንጀለኛ ከእስራት እየተፈታ እያየ እንደት ምን ችግር አለብት። በዛሬው እለት ጁሃር እና በቀለ ከተፈቱ በኢትዮጵያውስጥ በማንኛው እስር ቤት ያለ የህግ ታራሚ በነጻ መፈታት ነበረበት። ከእነኝህ ዛሬ ከተለቀቁት በላይ ወንጀለኛ በመሬት ላይ የለም::በኢትዮጵያ ህግም መንግስትም የለም። በነፍሰ ገዳዮች ህይወታቸው የጠፋ እና ንብረታቸው የወደመን ማን ይካሳቸው? በጉልበታቸው መሆን አለበት ማለት ነው።
Something is up. This Abiy thing is not good for Ethiopia. In the mean Time Amara be armed and be ready. There a reason why Abiy never mentioned the brave Fano at anytime while he is BS-ing us about his no good and coward Mekelakeya. This man is dangerous, Amara, wake-up
አራም!!!!

Abere
Senior Member
Posts: 15480
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በዛሬው እለት ጁሃር እና በቀለ ከተፈቱ በኢትዮጵያውስጥ በማንኛው እስር ቤት ያለ የህግ ታራሚ በነጻ በሙሉ መፈታት ነበረበት።

Post by Abere » 07 Jan 2022, 16:31

---Yes, you are absolutely right. Ethiopia is going from worse to the worst. First and foremost, todays miscarriage of justice certainly officiate that all Ethiopians 100% lost their confidence and trust in system and their government. Today marked, how fast and quickly the Orommua government got decayed and hit its moribund status in just 3 years time. Lawlessness is a clear symbol of dawn fall.
--- There is no short cut for the Orommuma government by not doing the right thing to hang on power appeasing notorious criminals and their recruits. It only gets worse. The other thing which has become clear every action of Abiy Ahmed is he is totally against Amhara people; followed by Tigrayans. I read some Tigres cheering the release of Sebhat Nega, but they forgot counting the cost. In any case, this is how much injustice only the Orommuma can serve but the Almighty is the one who takes revenge againt the innocent people blood spillled all over in Arusi, Wollega, Bale, Harrar, Addis Ababa.Burayo, Shashemen, Wollo, Gondar, Tigray.

--- The other thing that came to my mind is ዛሬ ዐብይ አህመድ አዲስ አበባ ግብቶ የሚያንዛርጠው ድያስፓራ ላይ አክ ትፍ አክ ትፍ ነው ከላያቸው ላይ ያለው። ለምን? Abiy Ahmed called Ethiopian diaspora to come home and stimulate the economy hurt by violence. Yet criminal Jawar and Bekele Geriba who destroyed the city of Shashemene and the many thriving businesses as well as the economy of several communities are released- a slap on the face for those who run home to help the economy by releasing the destroyers.
--- I have never seen such a stupid leadership and I will never see one in the future. Mark my word, the Oromuma government has already hit the wall.
ZEMEN wrote:
07 Jan 2022, 15:48

Something is up. This Abiy thing is not good for Ethiopia. In the mean Time Amara be armed and be ready. There a reason why Abiy never mentioned the brave Fano at anytime while he is BS-ing us about his no good and coward Mekelakeya. This man is dangerous, Amara, wake-up

Abere
Senior Member
Posts: 15480
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በዛሬው እለት ጁሃር እና በቀለ ከተፈቱ በኢትዮጵያውስጥ በማንኛው እስር ቤት ያለ የህግ ታራሚ በነጻ በሙሉ መፈታት ነበረበት።

Post by Abere » 07 Jan 2022, 20:06

ከድጡ ወደ ማጡ እየገባ ያለው የአብይ ኦሮሙማ መንግስት የዕውር ድንብሩን ፓለቲካ ዳዴ እያንፏቀቀ ነው። እርሟን ብታፈላ ጀበና ሙሉ አተላ ይሉ ዘንድ የኦሮሙማው መንግስት ጥሩ ከመጥፎ ለይቶ የማይችል ( does not know right from wrong) መሆኑን በትንሹ በ3 ዓመታት ለኢትዮጵያ ህዝብ አሳይቷል። ኦሮሙማ ለስነ-መንግስትንት እና ርትዕ ብቃት እና ተክሆኖ ሳይሆን ለሁከት፥ውድመት፤ ሀገረ-መንግስት ፍርሰት እና ዕልቂት የተፈጠረ እርኩስ የፓለቲካ ባህርይ ነው። ኦሮሙማ በሁከት እና ሴራ እንጅ በችሎታ እና በህግ የሚመራ ባህል አይደለም። ስለዚህ ይህ ደግሞ ከኢትዮጵያ ህዝብ ተቃርኖ የቆመ በመሆኑ ዕድሜው አጭር ብቻ ሳይሆን የተሰጠችውም አጭር ዕድሜ በሁከት፥ትርምስ፤ሴራ፥ዕልቂት የተሞላች ናት። አሁን ያለው የኢትዮጵያ ደዌ ከተኮላሸው ወያኔ ወደ ብስል እና ጥሬ ወደ ማያውቀው የኦሮሙማ መንጋ ተሸጋግሯል።

Post Reply