Page 1 of 1

አብይ ምኑም አስተማማኝ አይደለም :: ምናልባት በግዜ ስልጣኑ ለሌላ የሚሰጥ ይመስለኛል

Posted: 07 Jan 2022, 14:11
by Abaymado

እኔ ምን እንደምል አላቅም: ይህ ድርድር ምን እንደሚያመጣ ወደ ፊት የምናየው ነው:: ግን ከሁሉ በላይ ያቅለሸለሸኝ: የአብይ አቃጣሪዎች ናቸው:: "በለው የምን ድርድር" እያሉ ትሪናፋቸውን ሲነፉ የነበሩ ዛሬ ትልቅ ድል ተገኘ እያሉ ነው:: እነዚህ ሰዎች መቼ ነው በራሳቸው አንጎል የሚመሩት?
ሕዝቡን በአንድ ሰው አምሳል ለመሳል ከመሮጥ በስተቀር አላላማ የለሾች ናቸው::

መደራደር ካስፈለገ ሰራዊቱ ከመቀሌ ሳይወጣ ነበር: ይህ ሁሉ ውድመት ከመጣ በህዋላ ድርድር?

ወያኔ በ 1983 ሲመጣ ሁሉን አወላልቆ ነበር ስልጣን የያዘው እናስ ይህ ካንሰር ሳይወገድ እንዴት ነው የምንቀጥለው?
ይህ የሕፃን ልጅ ጨዋታ ነው እንዴ?

ዝም ብለው የሚበጠረቁ ሰዎች ምንላ አደብ ቢገዙ? ምኑም ሃሳቡ የሌላቸው እዚህ እና እዚያ እንደንፋስ እየተወዛወዙ እኛም አላማ የለሽ ባያረጉን?

ለጠፋው ንብረትና ሕይወት አብይና የትግራይ ሕዝብ ተጠያቂ ነው:: እንደ እኔ ትግሬ የሚባል የአማራን ክልል ለቆ እንዲወጣ መደረግ አለበትት!!

ምናልባት የሚቀጥለው አጀንዳ :" የትግራይ ሕዝብ ወንድማችን ነው" የሚል ይሆናል:: ቲቪውም : ምኑም ምኑም ይዘፍኑታል ተብሎ ይጠበቃል::
ችግሩ በሃሳባቸው የማይፀኑ የጥቂት ሰዎችን ዘፈን መዝፈናችን ነው

ይህ ሁሉ ለምን ያስፈልጋል? አሜሪካ እንደው ተሸንፋለች : ምን የሚያሰጋን ነገር አለ? አገሪቱ ከዚህ የበለጠ ትርምስ ላይደርስባት ነገር : ለምን ከነዚህ ካንሰሮች ጋር ድርድር?

Re: አብይ ምኑም አስተማማኝ አይደለም :: ምናልባት በግዜ ስልጣኑ ለሌላ የሚሰጥ ይመስለኛል

Posted: 07 Jan 2022, 14:36
by Abaymado
እንዴት ነው ሰው የገደሉ ሰዎች ከንፁሃን ጋር እኩል የሚታዩት? እኔ ታምራት ነገራስ? ዝም ብሎ እንደመጣለቻው ነው እንዴ የሚሆኑት?

አብይ ጤንነቱ ???

Re: አብይ ምኑም አስተማማኝ አይደለም :: ምናልባት በግዜ ስልጣኑ ለሌላ የሚሰጥ ይመስለኛል

Posted: 07 Jan 2022, 15:52
by Abaymado
አብይ የሚደራደር ከሆነ እና የአማራን ፍላጎት እስከተፃረረ ድረስ አብይ ከስልጣን እንዲነሳ እንሰራለን \
አብይ ወደ እስር ቤት

Re: አብይ ምኑም አስተማማኝ አይደለም :: ምናልባት በግዜ ስልጣኑ ለሌላ የሚሰጥ ይመስለኛል

Posted: 07 Jan 2022, 16:03
by ZEMEN
Abaymado wrote:
07 Jan 2022, 14:11

እኔ ምን እንደምል አላቅም: ይህ ድርድር ምን እንደሚያመጣ ወደ ፊት የምናየው ነው:: ግን ከሁሉ በላይ ያቅለሸለሸኝ: የአብይ አቃጣሪዎች ናቸው:: "በለው የምን ድርድር" እያሉ ትሪናፋቸውን ሲነፉ የነበሩ ዛሬ ትልቅ ድል ተገኘ እያሉ ነው:: እነዚህ ሰዎች መቼ ነው በራሳቸው አንጎል የሚመሩት?
ሕዝቡን በአንድ ሰው አምሳል ለመሳል ከመሮጥ በስተቀር አላላማ የለሾች ናቸው::

መደራደር ካስፈለገ ሰራዊቱ ከመቀሌ ሳይወጣ ነበር: ይህ ሁሉ ውድመት ከመጣ በህዋላ ድርድር?

ወያኔ በ 1983 ሲመጣ ሁሉን አወላልቆ ነበር ስልጣን የያዘው እናስ ይህ ካንሰር ሳይወገድ እንዴት ነው የምንቀጥለው?
ይህ የሕፃን ልጅ ጨዋታ ነው እንዴ?

ዝም ብለው የሚበጠረቁ ሰዎች ምንላ አደብ ቢገዙ? ምኑም ሃሳቡ የሌላቸው እዚህ እና እዚያ እንደንፋስ እየተወዛወዙ እኛም አላማ የለሽ ባያረጉን?

ለጠፋው ንብረትና ሕይወት አብይና የትግራይ ሕዝብ ተጠያቂ ነው:: እንደ እኔ ትግሬ የሚባል የአማራን ክልል ለቆ እንዲወጣ መደረግ አለበትት!!

ምናልባት የሚቀጥለው አጀንዳ :" የትግራይ ሕዝብ ወንድማችን ነው" የሚል ይሆናል:: ቲቪውም : ምኑም ምኑም ይዘፍኑታል ተብሎ ይጠበቃል::
ችግሩ በሃሳባቸው የማይፀኑ የጥቂት ሰዎችን ዘፈን መዝፈናችን ነው

ይህ ሁሉ ለምን ያስፈልጋል? አሜሪካ እንደው ተሸንፋለች : ምን የሚያሰጋን ነገር አለ? አገሪቱ ከዚህ የበለጠ ትርምስ ላይደርስባት ነገር : ለምን ከነዚህ ካንሰሮች ጋር ድርድር?

Now the Tigryans are saying that the very reason for Abiy to release the prisoners is because the TPLF left him with bloody nose and paralyzed
i.e. Abiy has to do something to appease the Tigray fighting forces. I think I believe it. How else can you explain it?

Re: አብይ ምኑም አስተማማኝ አይደለም :: ምናልባት በግዜ ስልጣኑ ለሌላ የሚሰጥ ይመስለኛል

Posted: 07 Jan 2022, 16:31
by Tadiyalehu
Abaymado wrote:
07 Jan 2022, 15:52
አብይ የሚደራደር ከሆነ እና የአማራን ፍላጎት እስከተፃረረ ድረስ አብይ ከስልጣን እንዲነሳ እንሰራለን \
አብይ ወደ እስር ቤት
የላምፈሥ!
ደግሞ አታፍርም ትፎክራለህ? ሚናህን አታውቅም እንዴ? ሚናህኮ ማጨብጨብ ነው። ግፋ ካለም ድንኳን ሰባሪ!
እናንተን ብሎ ከስልጣን አውራጅ!
ቅዘናም ቁጭራ! አቅምህን እወቅ እሺ? አራም!