Page 1 of 1

ይናገራል ፎቶ

Posted: 07 Jan 2022, 12:55
by Assegid S.
https://www.eaglewingss.com/

ይናገራል ፎቶ

ጠቅላይ ሚንስትሩ "የኣንድ መቶ ቀን የሥራ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ" በሚል መሪ ሐሳብ ከሚንስትሮቻቸው ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ የትግራይ ተወላጆችን እሥር አስመልክቶ ተቆጭተው ሲናገሩ ብቻ ሳይሆን፥ ከዚህም የተነሳ፦ አዳሜ ... "It’s My Dam” እያለ ከደረቱ እስከ facebook ድህረ-ገፁ ለጥፎ "ያዙኝ ልቀቁኝ" ሲልለት የነበረውን የህዳሴ ግድብ ወኔ ሳይቀር ከኣባይ በላይ ውሃ ደፍተውበት … "ሳይገነባ ይቅር" ተብሎ ሊተረጎም በሚችል አገላለፅ ሲያራክሱት አዳመጥኩ፤ ግን አልተገረምኩም። ምናልባት፦ "ለምን?” ብላችሁ ከጠየቃችሁኝ ደግሞ … ለጉልበተኛ ብቻ የሚርዱ፣ ጉልበት የለውም ብለው ያሰቡትን ደሀ አደግና ምስኪን ግን አብዝተው የሚንቁ ሰው መሆናቸው አስቀድሜ ስለማውቅ ነው።

ድፍን ሶስት ዓመት ሙሉ፦ የኣማራይቷ ፅንስ በካራ ጨንግፎ ሲፈስ … ቃል ያልተነፈሱ፣ ህፃናት ሴቶች አሮጊቶችና ዓየነ-ስውራን ሳይቀሩ ለመናገር በሚዘገንን ጭካኔ የገጀራና የቀስት ሰለባ ሲሆኑ … ዝምታ የመረጡ፣ ዕድሜ ጉልበት - በሽታ ደግሞ አቅም ነስቷቸው የሰባና የሰማንያ ዓመት አረጋውያን ከደዌ አልጋቸው ላይ እየተጎተቱ በካራ ሲታረዱ … "ጆሮ ዳባ ልበስ" ብለው ያስቸገሩን ንጉስ፥ ይኸው ዛሬ "የትግራይ ተወላጆች ያለአግባብ ታሰሩ" ብለው ሚንስትሮቻቸው ላይ ሲጮኹ ለመስማት በቃን። ታዲያ፦ የኣማራውን ሞትና ህይወት ከቁብ ባይቆጥሩልንም እንኳ … ቢያንስ ግፍን የሚያይ ዓይን፣ በደልን የሚናገር ኣፍ እንዳላቸው በማወቃችን ብቻ "ተመስገን!” አትሉም? "አጃኢብ ነው!” ይላል ሐረሬው … እንደ እኔ ነገር ግርም ሲለው።

እንደ እውነቱ ከሆነ፦ ጠቅላይ ሚንስትሩ ከኣማራው ግድያና ሞት የበለጠ የትግራዋይ እስራት ያሳስባቸዋል፣ ያንገበግባቸዋል ብዬ በፅኑ ባምንም፥ ይህንን በኣደባባይ ለመናገራቸው ምክንያት ግን የተመለከቱት የፍትህ መጓደል ሳይሆን ውስጣቸውን ሞልቶ የሚፈሰው "ልወደድ" ባይነታቸው ነው። እኔም ሆንኩኝ የትኛውም ሰብዓዊ ኢትዮጵያዊ፦ ኢፍትሐዊ እስርም ሆነ ግድያ በአረጋውያን ላይም ሆነ በወጣት ዜጎቻችን ላይ ይፈፀም የሚል አስተሳሰብ የለንም። ነገር ግን፦ የሰው ልጅ ቆዳው እንደሚገፈፍ በግ ተዘቅዝቆ ሲሰቀል ኣንዲት ቃል ለመናገር አንደበታቸው የደረቀው ግለሰብ፥ ዛሬ ይህንን ያህል አምርረው ሲናገሩ መስማት … እራሳቸውን አፅድቆና አዋዶ ሌላውን የመኮነንና የማራከስ ተለምዷዊ ባህሪያቸው መገለጫ ከመሆኑም ባሻገር፤ ማንን ከምን የተነሳ እንደሚፈሩ፣ ማንንስ ስለምን እንደሚንቁ በግልፅ የተነፈሱት ሐቅ ነው።

********************************የንጉስ ኣፍ መሆን እውነታን አጣሞ ህዝብን ለመካድ እንጂ ኬክ ለመቅመስ አይጠቅምም********************************

ኣማራ፦ መረረህም ጣፈጠህም ይህን እውነት መዋጥ አለብህ። የሃምሳ ብር ካኔቴራህ ላይ "ከመከላከያ ጎን እቆማለሁ" እያልክ የምታቅራራው አንተ እንጂ፥ መከላከያው ከአንተ ጎን አልቆመም። ያ ባይሆን ኑሮማ ለኣቅመ-ሔዋን ያልደረሰች የወሎና ሸዋ ልጃገረድ ልጅህ በራስህ ቤት - በራስህ ደጃፍ ላይ ወላጅ እናቷ እየተመለከተች ባልተደፈረች፣ ጎበዛዝቶችህም ጥይትና የቡድን መሳሪያ ተከልክለው በህወሃት ከባድ መሳሪያ በጅምላ ባላለቁ ነበር። እውነቱ ይኼ ነው፦ መከላከያው የቆመው ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጎን ነው፤ ጠቅላይ ሚንስትሩም የቆሙት … ከሚፈሩት "ነገ ከህወሃት ነጥዬ ጎኔ አቆመዋለሁ" ከሚሉት አፍቃሪ-ትህነግ ጎን ነው።

ይህንን የምለው የኣማራው ደህንነት የጠቅላይ ሚንስትሩ "በጎ ችሮታ" ነው ብዬ በማሰብ አይደለም። ኣማራው ለራሱ እራሱ እንደማያንስ ጠንቅቄ አውቃለሁ። ነገር ግን እንደ ክፉ ዕድል ሆነና "ተላላኪ" እንጂ ተሟጋች መሪ ውጥቶለት አያውቅም። በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ኣማራው ክብር አይደለም ክልል አልባ ሆኗል። መንግስት በሚሰራበት ሸፍጥ ከኦሮምያና ቤንሻንጉል አይደለም ከራሱም ክልል በሺህዎች ይፈናቀላል፣ በመቶዎች ይገደላል። ይህ ማህበረሰብ ለደረሰበት ዝቅተኛ ውርደት ግንባር ቀደም ተጠያቂው ... የታሪክ እድፍ፣ የዘር ጉድፍ የሆነው ብአዴን ቢሆንም፤ በገጠርም ይሁን በከተማ ላለው ኣማራ ደህንነት ቀሪ ተስፋ ግን መሪ ሳይሆን መሣሪያ ብቻ ነው። ፋኖ ተሰማራእንደ ጎቤ - እንደ አዝመራ!

Re: ይናገራል ፎቶ

Posted: 07 Jan 2022, 13:32
by Revelations
ምን ይሆን ስምምነቱ?

Re: ይናገራል ፎቶ

Posted: 07 Jan 2022, 13:55
by Revelations

Please wait, video is loading...

Re: ይናገራል ፎቶ

Posted: 07 Jan 2022, 14:10
by Revelations

Re: ይናገራል ፎቶ

Posted: 07 Jan 2022, 18:07
by Assegid S.
Revelations wrote:
07 Jan 2022, 13:32

ምን ይሆን ስምምነቱ?
ከዚህ ቀደም ... እኚህ ጭብጨባ እንደ አልኮል የሚያሰክራቸው ጠቅላይ ሚንስትር ከአምባሳደር FAULTman ጋር በግል መክረው፥ አማራው እራሱን እንዳይከላከል በሴራ ጠፈር በማሰር ከወሎ እስከ ሸዋ በጅምላ አፈር አልብሰውታል። አሜሪካዊው አሸናጋይ ... "ግጭቱ የብሔር መልክ እንደማይዝ ደግሞ ደጋግሞ ቃል ገብቶልኛል" ብለው ሲናገሩ፥ በገድምዳሜ የመሰከሩት እውነት፦ ኣማራው በትግሬው ይገደላል እንጂ፥ ኣማራው እራሱን እንዲከላከልም ሆነ ገዳዩን እንዲገድል ፈፅሞ አልፈቅድም፤ በዚህ ፍፁም ስጋት አይግባችሁ ብለው ጠቅላይ ሚንስትሩ ቃል እንደገቡላቸው ነው። መሬት ላይ ያየነው፣ የኣማራው ገበሬ ሽፋንና የጦር ትጥቅ ተከልክሎ ያለቀበትም ሚስጢር ይኼው ነው። ኣማራ ጠል የሆኑት ጠቅላይ ሚንስትር ለዚህ ማህበረሰብ ያዘጋጁለት የገና ስጦታ ደግሞ የተጠቀለለበት ማራኪ የ"ይቅርታ" ወረቀት እየተፈታ ነው፤ ምንነቱን በቅርብ የምናየው ይሆናል። ኣማራው "ሳትቀደም ቅደም" ብሎ ካልተነሳ ... የሚቆጥረው ኣበሳ ገና ገና ብዙ ነው።

Re: ይናገራል ፎቶ

Posted: 07 Jan 2022, 19:54
by ethiopianunity
የኢትዮዽያ ህዝብ እኮ ነው መከላከያን የሚረዳው። መከላከያ ለህዝብ እንጂ ለብልጽግና ፓርቲ ኣይደለም መቆም ያለበት።

Re: ይናገራል ፎቶ

Posted: 07 Jan 2022, 20:08
by Revelations

Re: ይናገራል ፎቶ

Posted: 07 Jan 2022, 20:25
by Revelations

Re: ይናገራል ፎቶ

Posted: 07 Jan 2022, 20:40
by Revelations

Re: ይናገራል ፎቶ

Posted: 08 Jan 2022, 04:19
by Assegid S.
ethiopianunity wrote:
07 Jan 2022, 19:54
የኢትዮዽያ ህዝብ እኮ ነው መከላከያን የሚረዳው። መከላከያ ለህዝብ እንጂ ለብልጽግና ፓርቲ ኣይደለም መቆም ያለበት።

ሰላም Ethiopianunity; ከአንተ ሐሳብ ጋር ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። መሬት ላይ የምናየው ዕውነት ግን ከዚህ የተለየ ነው። መልካም ሰንብት ወንድሜ።

Re: ይናገራል ፎቶ

Posted: 08 Jan 2022, 04:30
by Assegid S.
Revelations wrote:
07 Jan 2022, 20:40
Hello Revelations; thanks a lot for all those informatory posts. As usual, they are enlightening. Wish you a great weekend, Brother.

Re: ይናገራል ፎቶ

Posted: 08 Jan 2022, 05:58
by DefendTheTruth
Well, those who were bending to the same TPLF just before 2 or 3 years are now trying to appear much disappointed when some TPLF leaders are reportedly pardoned by someone they declared
Abiy Ahimed is a spent bullet with blood on his hands!
, for them change is the only constant and they will change tomorrow.
Revelations wrote:
24 Jun 2019, 22:13
Please wait, video is loading...
I will not allow myself to reply for now to the another inept impostor and consider it is worthy of my time to do so for his gibberish exercises of
ይናገራል ፎቶ
on public forum.

I am not defending Abiy Ahmed but questioning about what is unsettling them that much, if they indeed care about the country they ostensibly claim to care about on the forum here?

My point of contention is that Ethiopia's future is in her strength and self-reliance in the future, not in whom she will set free from prison or leave in there.

Do they care about Ethiopia being strong in the future? If yes, then the common sense would tell it is more prudent to lessen the number of enemies this country is facing, both from within and without, not by multiplying the nr. of enemies. We have more than our share on that front already.

Time will tell, for those who are in doubt so far.

Re: ይናገራል ፎቶ

Posted: 08 Jan 2022, 07:18
by Revelations

Assegid S. wrote:
07 Jan 2022, 12:55
https://www.eaglewingss.com/

ይናገራል ፎቶ

ጠቅላይ ሚንስትሩ "የኣንድ መቶ ቀን የሥራ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ" በሚል መሪ ሐሳብ ከሚንስትሮቻቸው ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ የትግራይ ተወላጆችን እሥር አስመልክቶ ተቆጭተው ሲናገሩ ብቻ ሳይሆን፥ ከዚህም የተነሳ፦ አዳሜ ... "It’s My Dam” እያለ ከደረቱ እስከ facebook ድህረ-ገፁ ለጥፎ "ያዙኝ ልቀቁኝ" ሲልለት የነበረውን የህዳሴ ግድብ ወኔ ሳይቀር ከኣባይ በላይ ውሃ ደፍተውበት … "ሳይገነባ ይቅር" ተብሎ ሊተረጎም በሚችል አገላለፅ ሲያራክሱት አዳመጥኩ፤ ግን አልተገረምኩም። ምናልባት፦ "ለምን?” ብላችሁ ከጠየቃችሁኝ ደግሞ … ለጉልበተኛ ብቻ የሚርዱ፣ ጉልበት የለውም ብለው ያሰቡትን ደሀ አደግና ምስኪን ግን አብዝተው የሚንቁ ሰው መሆናቸው አስቀድሜ ስለማውቅ ነው።

ድፍን ሶስት ዓመት ሙሉ፦ የኣማራይቷ ፅንስ በካራ ጨንግፎ ሲፈስ … ቃል ያልተነፈሱ፣ ህፃናት ሴቶች አሮጊቶችና ዓየነ-ስውራን ሳይቀሩ ለመናገር በሚዘገንን ጭካኔ የገጀራና የቀስት ሰለባ ሲሆኑ … ዝምታ የመረጡ፣ ዕድሜ ጉልበት - በሽታ ደግሞ አቅም ነስቷቸው የሰባና የሰማንያ ዓመት አረጋውያን ከደዌ አልጋቸው ላይ እየተጎተቱ በካራ ሲታረዱ … "ጆሮ ዳባ ልበስ" ብለው ያስቸገሩን ንጉስ፥ ይኸው ዛሬ "የትግራይ ተወላጆች ያለአግባብ ታሰሩ" ብለው ሚንስትሮቻቸው ላይ ሲጮኹ ለመስማት በቃን። ታዲያ፦ የኣማራውን ሞትና ህይወት ከቁብ ባይቆጥሩልንም እንኳ … ቢያንስ ግፍን የሚያይ ዓይን፣ በደልን የሚናገር ኣፍ እንዳላቸው በማወቃችን ብቻ "ተመስገን!” አትሉም? "አጃኢብ ነው!” ይላል ሐረሬው … እንደ እኔ ነገር ግርም ሲለው።

እንደ እውነቱ ከሆነ፦ ጠቅላይ ሚንስትሩ ከኣማራው ግድያና ሞት የበለጠ የትግራዋይ እስራት ያሳስባቸዋል፣ ያንገበግባቸዋል ብዬ በፅኑ ባምንም፥ ይህንን በኣደባባይ ለመናገራቸው ምክንያት ግን የተመለከቱት የፍትህ መጓደል ሳይሆን ውስጣቸውን ሞልቶ የሚፈሰው "ልወደድ" ባይነታቸው ነው። እኔም ሆንኩኝ የትኛውም ሰብዓዊ ኢትዮጵያዊ፦ ኢፍትሐዊ እስርም ሆነ ግድያ በአረጋውያን ላይም ሆነ በወጣት ዜጎቻችን ላይ ይፈፀም የሚል አስተሳሰብ የለንም። ነገር ግን፦ የሰው ልጅ ቆዳው እንደሚገፈፍ በግ ተዘቅዝቆ ሲሰቀል ኣንዲት ቃል ለመናገር አንደበታቸው የደረቀው ግለሰብ፥ ዛሬ ይህንን ያህል አምርረው ሲናገሩ መስማት … እራሳቸውን አፅድቆና አዋዶ ሌላውን የመኮነንና የማራከስ ተለምዷዊ ባህሪያቸው መገለጫ ከመሆኑም ባሻገር፤ ማንን ከምን የተነሳ እንደሚፈሩ፣ ማንንስ ስለምን እንደሚንቁ በግልፅ የተነፈሱት ሐቅ ነው።

********************************የንጉስ ኣፍ መሆን እውነታን አጣሞ ህዝብን ለመካድ እንጂ ኬክ ለመቅመስ አይጠቅምም********************************

ኣማራ፦ መረረህም ጣፈጠህም ይህን እውነት መዋጥ አለብህ። የሃምሳ ብር ካኔቴራህ ላይ "ከመከላከያ ጎን እቆማለሁ" እያልክ የምታቅራራው አንተ እንጂ፥ መከላከያው ከአንተ ጎን አልቆመም። ያ ባይሆን ኑሮማ ለኣቅመ-ሔዋን ያልደረሰች የወሎና ሸዋ ልጃገረድ ልጅህ በራስህ ቤት - በራስህ ደጃፍ ላይ ወላጅ እናቷ እየተመለከተች ባልተደፈረች፣ ጎበዛዝቶችህም ጥይትና የቡድን መሳሪያ ተከልክለው በህወሃት ከባድ መሳሪያ በጅምላ ባላለቁ ነበር። እውነቱ ይኼ ነው፦ መከላከያው የቆመው ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጎን ነው፤ ጠቅላይ ሚንስትሩም የቆሙት … ከሚፈሩት "ነገ ከህወሃት ነጥዬ ጎኔ አቆመዋለሁ" ከሚሉት አፍቃሪ-ትህነግ ጎን ነው።

ይህንን የምለው የኣማራው ደህንነት የጠቅላይ ሚንስትሩ "በጎ ችሮታ" ነው ብዬ በማሰብ አይደለም። ኣማራው ለራሱ እራሱ እንደማያንስ ጠንቅቄ አውቃለሁ። ነገር ግን እንደ ክፉ ዕድል ሆነና "ተላላኪ" እንጂ ተሟጋች መሪ ውጥቶለት አያውቅም። በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ኣማራው ክብር አይደለም ክልል አልባ ሆኗል። መንግስት በሚሰራበት ሸፍጥ ከኦሮምያና ቤንሻንጉል አይደለም ከራሱም ክልል በሺህዎች ይፈናቀላል፣ በመቶዎች ይገደላል። ይህ ማህበረሰብ ለደረሰበት ዝቅተኛ ውርደት ግንባር ቀደም ተጠያቂው ... የታሪክ እድፍ፣ የዘር ጉድፍ የሆነው ብአዴን ቢሆንም፤ በገጠርም ይሁን በከተማ ላለው ኣማራ ደህንነት ቀሪ ተስፋ ግን መሪ ሳይሆን መሣሪያ ብቻ ነው። ፋኖ ተሰማራእንደ ጎቤ - እንደ አዝመራ!

Re: ይናገራል ፎቶ

Posted: 08 Jan 2022, 09:56
by Assegid S.
Revelations wrote:
08 Jan 2022, 07:18

ፋኖ ፋኖ
ኸር ፋኖ ፋኖ
ተኩሶ ሲነጉድ የፈሪ ልምደኛ
ፊለፊት ተጋዳይ ፋኖ እንደ መጋኛ

የምር ተኳሹን እኛ ስናውቀው

ዝናር በቅፌን ማን ደባለቀው ?
"Teach him how you will, a pig will never play the flute." Robert Jordan
:mrgreen:

Re: ይናገራል ፎቶ

Posted: 08 Jan 2022, 12:58
by Revelations