Page 1 of 1
ኢምር፣ ኢምር የጉራጌ ልጃገረዶች የገና ባህል
Posted: 07 Jan 2022, 00:11
by Horus
ኢምር ማለት እጅግ ወብ የሆነ ብርሃን ሲሆን ጸሃይ ሲወጣ፣ ሲነጋ ያለው ብርሃን ነው ። አንዳድ ግዜ ውብ የሆነ የኮከብ ብርሃን ኢምር ይባላል። ይህ ወንድ ወጣቶች ከሚጫወቱት የገና ጨዋታ (አንቃት) ጋር የተያያዘ ነው ! የኬር ገና ላገርኛ ዬኩን !! ኢትዮጵያ አሆኝ ዮም ኢምር ዬብራላ !!
Re: ኢምር፣ ኢምር የጉራጌ ልጃገረዶች የገና ባህል
Posted: 07 Jan 2022, 00:46
by eden
መልካም ነገር ለጠፍክ ዛሬ። የያዘህ ስይጣን ቫኬሽን ወስዶ ነው?
Re: ኢምር፣ ኢምር የጉራጌ ልጃገረዶች የገና ባህል
Posted: 07 Jan 2022, 00:52
by Horus
Re: ኢምር፣ ኢምር የጉራጌ ልጃገረዶች የገና ባህል
Posted: 07 Jan 2022, 01:08
by Horus
eden,
Enjoy the truly ancient and authentic celebration of Gena - the Birth of Light. Gena means literally Sunrise and this was how it was celebrated in Zemene Orit!! Today of course, it is the celebration of the Birth of Christ