Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ለ6 ወራት ተዘግቶ የነበረው የኢትዮ-ሱዳን መንገድ ከነገ ጀምሮ ሊከፈት መሆኑ ተገለጸ

Post by ZEMEN » 04 Jan 2022, 13:22

Revelations wrote:
04 Jan 2022, 12:54
This catastrophic mistake; as always Abiy will F-ed it up. why open the border now?

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ለ6 ወራት ተዘግቶ የነበረው የኢትዮ-ሱዳን መንገድ ከነገ ጀምሮ ሊከፈት መሆኑ ተገለጸ

Post by kibramlak » 04 Jan 2022, 14:38

What a strange coincidence ? !
Feltman is coming on this Thursday and the very risky border is to be open as of tomorrow. What the hell is that ?

Abere
Senior Member
Posts: 15474
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለ6 ወራት ተዘግቶ የነበረው የኢትዮ-ሱዳን መንገድ ከነገ ጀምሮ ሊከፈት መሆኑ ተገለጸ

Post by Abere » 04 Jan 2022, 15:00

ወያኔ በከንቱ ለምን ትዋጋለች ዐብይ አህመድ ወለል አድርጎ ኮሪደር በነጻ እየከፈተላት? የአብይ አህመድ ነገር አይገርማችሁም? ትናንር ጦርነቱ አልቋል በቃ ከወልዲያ ወዲያ ንቅንቅ አንልም አባረናቸዋል በቃ እንመለስ ይልህና እንደገና ጁንታ በመድፍ ደበደበን፥ አፋር ተደበደብች ያላል። አድርቃኝን ነጻ አወጣናት ይባል እና ዋልድባን ወያኔ በመድፍ ደበደብች ይባላል - ከሰአት በኋል። በሱዳን እና ግብጽ ረዳትነት የሳማሪ ነፍስ አጥፊ ቡድን በሁመራ መተማ ኮሪደር ለማስከፈት ጥቃት ሊያደርስ ሲል ተደበደበ ይልህና ጠዋት ደግሞ የሱዳን እና ኢትዮጵያ ኮሪደር ሊከፈት ነው ይሉናል። ይህ ሁሉ ሲሆን ግን ሱዳን የኢትዮጵያን መሬት በወረራ ይዛለች፥የሱዳን ወታደሮች በፋኖ እየተማረኩ ነው። አንድ ነገር ዐብይ አህመድ የአንጎል በሽታ አለበት እንደ? ምን አይነት ሰው ነው እባካችሁ። ጥርሱን ነክሶ ይህን ጦርነት እንደማሸነፍ ወደላይ ወደታች ይዘባርቃል። ውታፍ ነቃዮችንም እያሳፈራቸው ነው - እነርሱም ጭንቅላታቸው መመርመር አለበት።



Post Reply